አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ በሚገኙ ሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች ዩኒፎርምን ጨምሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ እንዲደረግ እና የምገባ መርሃ ግብር በዘላቂነት እንዲተገበር ላበረከቱት አስተዋፅኦ ከከተማዋ ወጣቶች ሽልማት…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 624 አይነት የግብርና ሜካናይዜሽን መሳሪዎች ከቀረጽ ነጻ ሆነው የሚገቡ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።   የግብርና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የግል ባለሀብቶች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በዛሬው…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ኢንጂነር ታከለ የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች መዝገብ ላይ…

  አዲስ አበባ፣ታህሳስ 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል መቐለ የሚገኘውን አዋሽ የብረታ ብረት ማምረቻ ኢንዱስትሪ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ዶክተር ደብረፂዮንን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የስራ ሃላፊዎች እና የአከባቢው ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። ስሁል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መቐለ ላይ በትግራይ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ባካሄዱት ጨዋታ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 3 ለ 0 በሆነ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰበሰቡ አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል። በዚህም አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን…

አቦይ ስብሃት ነጋ በአዲስ አበባ: ክፍል 1 “አቦይ ስብሃት ነጋ በአዲስ አበባ” በሚል ርዕስ በምናቀርበው ተከታታይ ፅሁፍ የህወሓት አባላት እና ደጋፊዎች በሚስጥር ተደራጅተው ከአዲስ አበባ እስከ ኬኒያ ናይሮቢ ድረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ የመጀመሪያ ክፍል አንድ የህወሓት ሰላይ “Ubuntu…