አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል። ስሁል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መቐለ ላይ በትግራይ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ባካሄዱት ጨዋታ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 3 ለ 0 በሆነ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰበሰቡ አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል። በዚህም አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን…

አቦይ ስብሃት ነጋ በአዲስ አበባ: ክፍል 1 “አቦይ ስብሃት ነጋ በአዲስ አበባ” በሚል ርዕስ በምናቀርበው ተከታታይ ፅሁፍ የህወሓት አባላት እና ደጋፊዎች በሚስጥር ተደራጅተው ከአዲስ አበባ እስከ ኬኒያ ናይሮቢ ድረስ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በዝርዝር እንመለከታለን። በዚህ የመጀመሪያ ክፍል አንድ የህወሓት ሰላይ “Ubuntu…

#PMOEthiopia The post የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 77ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider. The post የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 77ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝቦችን የጤና ተጠቃሚነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ። በባህርዳር ለ ሁለት ቀናት የሚቆይ የወረዳ ትራንስፎርሜሽን እና የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የዕውቅና አሰጣጥ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ አዘጋጅነት “በአመራር ቁርጠኝነት  ለህዝባችን ተጠቃሚነት”…
The Ethiopians are Zionism’s great success

Opinion: Almost three decades after Operation Solomon brought thousands of Ethiopian Jews to Israel, the schism between the community and the rest of Israeli society still exists, but we must revel in all that we have achieved in just 28…

ነፃነት ዘለቀ የዚህች አገር ፖለቲካ አሁንስ እጅ እጅ ከማለት አልፎ ጋዝ ጋዝ ሊለኝ ጀምሯል፡፡ ምድረ ሥራ ፈት እየተነሣ የሚነዛው ወሬ ሰዎች ካለሥራ እንዴት እንደሚኖሩ አግራሞትን ከማጫሩም በላይ የዚህች አገር ፖለቲካዊ ዕንቆቅልሽ ይበልጥ እየተወሳሰበና ከመብሰል ይልቅ ከጥሬነትም ወደ ድንጋይነት እየተለወጠ መሆኑን…
ዶ/ር ዓቢይ እግዚአብሔር ይባርክህ! መንገድህን ያቃናልህ! (ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም)

“ዶ/ር አብይ እግዚያብሔር ይባርክህ መንገድህን ያቅናልህ” አጼ ኃይለ ሥላሴ ከነግርማ ሞገሳቸው ከዙፋናቸው ከወረዱ በኋላ የኢትዮጵያ ስም እንዲህ በገናናነት ተሰምቶ አይታወቅም፤ የኢትዮጵያውያን ልብ በኩራት አበጥ ብሎ አያውቅም፤ ኢትዮጵያዊነት ቀና ብሎ አያውቅም፤ አሁን ሳየው ትልቁ ቁም ነገር ዓቢይ ሽልማቱን መቀበሉ አልነበረም፤ ሽልማቱ…

ሸገር ልዩ ወሬ፣ የእማሆይ እና የሼሁ ነገር… ሰሞኑን የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ወደ ቦሌ ጎራ ብሎ የእማሆይ ምናሉ ገብረማርያምን እና የቦሌ ጃዕፋር መስጂድ ሥራ አስኪያጅ ሼህ ሰኢድ መሐመድን ወዳጅነት ተመልክቶ አነጋግሯቸው ነበር፡፡ ሲተዋወቁ 20 ዓመት ይሆናቸዋል፡፡ እማሆይም ለሼሁ…