የቤንሻንጉል ክልል ቃል አቀባይ አቶ መለሰ በየነ በዳንጉር ወረዳ ስለተከሰተው የሰው ህይወት መጥፋት በትናንትናው እለት የሶስት ሰዎች ህይወት አልፏል። ሁለቱ ሰዎች የአማራ ብሄር ተወላጆች ሲሆኑ 11 ሰአት ገደማ ምርት እየሰበሰቡ በነበረበት ወቅት በደረሰባቸው ጥቃት ህይወታቸው አልፎ ተገኝተዋል። ከዛ በሁዋላ አንድ…

የ40/60 የጋራ ቤቶችን ሊዘርፉ በነበሩ ግለሰቦች ጥቃት የደረሰባቸው የጥበቃ ሠራተኛ ሕይወታቸው አለፈ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ የከተማ አስተዳደሩ የቁጠባ ቤቶች ግንባታ ልማት ኢንተርፕራይዝ እያስገነባቸው ያሉ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሊዘርፉ በነበሩ ግለሰቦች ጥቃት የደረሰባቸው የጥበቃ…

ድምፃዊ አብርሃም በላይነህ በናይጄሪያ ሌጎስ ለ6ኛ ጊዜ በቅርቡ በተካሄደው የመላው አፍሪካ የሙዚቃ ውድድር /AFRIMA/ “እቴ አባይ” በተሰኘ ነጠላ ዜማው በአፍሪካ ባህላዊ የሙዚቃ ዘርፍ የዘንድሮዉ/2019/ አሸናፊ ነዉ።…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። በሜዳው ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ጅማ አባ ጅፋር 2 ለ 1 ተሸንፏል። ከሜዳው ውጭ ከመቐለ 70 እንደርታ የተጫወተው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ አንድ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተቃጣባትን የበይነ መረብ ጥቃት ማክሸፏን አስታወቀች። የሃገሪቱ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር እንዳስታወቀው የተቃጣውን የበይነ መረብ ጥቃት ማክሸፍ ተችሏል። ጥቃቱ በቻይንኛ ተናጋሪ የበይነ መረብ ጠላፊዎች አማካኝነት የተቃጣ መሆኑንም…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ለሊቢያ ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው። አንካራና ትሪፖሊ ባለፈው ወር በወታደራዊ መስክ ትብብር ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል። አሁን ይደረጋል የተባለው ድጋፍም የዚህ ስምምነት አካል ሲሆን፥ ድጋፉ ተግባራዊ ይሆን ዘንድ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያና 14ኛው የካሳማ ከተማ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ። በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል። በግማሽ ማራቶን ውድድሩ በወንዶች አትሌት አብዮት አብነት እንዲሁም በሴቶች ደግሞ አትሌት እታለማሁ ስንታየሁ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመዲናዋ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች እንደሚተኩ ተናገሩ። የአዲስ አበባ የታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራት ለተገልጋዩ ክብርን በመስጠት ለማገልገል የሚያስችል መርሐ…