አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመዲናዋ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ ላዳ ታክሲዎች በአዳዲስ ታክሲዎች እንደሚተኩ ተናገሩ። የአዲስ አበባ የታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራት ለተገልጋዩ ክብርን በመስጠት ለማገልገል የሚያስችል መርሐ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ካገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ውስጥ አንደኛው ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆን በሰላም ሚኒስቴር ተቀመጠ። የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች፣ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተጠሪ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አንደኛው ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት ተከናወነ። የማስቀመጥ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት ነው የተከናወነው። ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አንደኛው ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት እየተከናወነ ነው። ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት ነው የማስቀመጥ ስነስርዓቱ እተከናወነ…

አቶ ተስፋዬ እንደሻው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበርና የቪክቶሪያ ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን በጣምራ ስለሚያዘጋጁት 23ኛው የእግር ኳስ ቶርናመንት ዝግጅት ይናገራሉ። የእግር ኳስ ቶርናመንት ዝግጅቱ የሚካሄደው ከዴሴምበር 25 – 29 በ Altona City Soccer Club, Kim Reserve, Millers…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)  ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የካቲት ወር 2020 ዓመተ ምህረት የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤን ታስተናግዳለች። ጉባኤውንም የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ጋር በመተባር እንደሚያዘጋጀውም ነው የተመለከተው። በአፍሪካ የአሜሪካ ጦር ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል…

“የአስተዳደር እና ማንነት ኮሚሽን ስራውን የሚያከናውነው በስራ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስት መሰረት አድርጎ ነው እድል አንሰጥም !” የቀድሞው ኘሬዝዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የአስተዳደር እና ማንነት ኮሚሽን አባል የሆኑትና የቀድሞው ርእሰ ብሔር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ኮሚሽኑ ስራውን የሚያከናውነው በስራ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስት…