ጉዳያችን / Gudayachn ታኅሳስ 6/2012 ዓም (ዴሰምበር 16/2019 ዓም) በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን በአገሪቱ ማኅበራዊ እና ፖለቲካዊ አስተሳሰቦች ላይ የራሳቸውን አሻራ በአጭር እና በረጅም ጊዜ ማስቀመጣቸው የማይካድ ሀቅ ነው።ጥያቄው ግን የመገናኛ ብዙሃኑ ተፅኖ በምን ያህል መጠን እየሄደ ነው? ተፅኖው አዎንታዊ ነው…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ጄኔቫ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ፅህፈት ቤት የተደረገ ነው። በውይይታቸውም በሁሉን አቀፍ የጤና…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል በ22 ሄክታር መሬት ላይ የፓን አፍሪካ ኮንቬንሽንና ኤግዚቪሽን ማዕከል መገንባት የሚያስችል የምክክር መድረክ ተካሄደ። ማዕከሉ ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶችን በማሳተፍ ለመገንባት የታሰበ ሲሆን፥ በምክክር መድረኩ ላይ ከ300 በላይ…

(በነብዩ ስሑል ሚካኤል ተፃፈ) የዶ/ር ደብረፅዮን የፈጠራ ሞት መርዶ ሚስጢር ሲገለጥ፤ ባለፈው ኣርብ በዋልታ ቴሌቪዥን የፌስቡክ ገፅ ላይ የወጣው የደብረፅዮን የፈጠራ ሞት መርዶ ተከትሎ የመላ የኣገራችን ህዝብ ላይ ድንጋጤና ኣግራሞት መፍጠሩ ይታወሳል፡፡ እንደሚታወቀው የተሰራጨው መረጃ ወድያዉኑ ከዋልታ የፌስቡክ ገፅ ላይ…

የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በተለይ የገዢዉ ፓርቲ መሪዎች ግን ግጭት ግድያዉን ለማስቆም ከሚያደርጉት ጥረት ይልቅ ጎራ ለይተዉ አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ የብልፅግና ፓርቲ እና የፌደራሊስት መድረክ ያሏቸዉን የፖለቲካ ስብሰቦች መመስረታቸዉን እየነገሩን ነዉ።…

የታከለ ኡማ መንግስት በአመራርነት ወደ አዲስ አበባ አስተዳደር ከመጡ ወዲህ የቆመው የከተማው የሊዝ ጨረታ እንዲጀመር እየወተወቱ ነው፡፡ ምንጮች ለካፒታል ጋዜጣ እደገለፁት ከሶስት ሺ በላይ የመሬት ጥያቄ ለከተማው የመሬት ልማት እና ማናጅመንት ቢሮ የቀረበ መሆኑን ጠቅሰው ቢሮው ጥቅምት 3፣ 2012 ዓ/ም…

“የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ሕዝብ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ይመልሳል? የሚመልስበት መንገድስ ምንድን ነው? ብለን መርምረን ነው የገባንበት።” የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ #ዮሐንስ #ቧያለው…