የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች በተለይ የገዢዉ ፓርቲ መሪዎች ግን ግጭት ግድያዉን ለማስቆም ከሚያደርጉት ጥረት ይልቅ ጎራ ለይተዉ አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ የብልፅግና ፓርቲ እና የፌደራሊስት መድረክ ያሏቸዉን የፖለቲካ ስብሰቦች መመስረታቸዉን እየነገሩን ነዉ።…

የታከለ ኡማ መንግስት በአመራርነት ወደ አዲስ አበባ አስተዳደር ከመጡ ወዲህ የቆመው የከተማው የሊዝ ጨረታ እንዲጀመር እየወተወቱ ነው፡፡ ምንጮች ለካፒታል ጋዜጣ እደገለፁት ከሶስት ሺ በላይ የመሬት ጥያቄ ለከተማው የመሬት ልማት እና ማናጅመንት ቢሮ የቀረበ መሆኑን ጠቅሰው ቢሮው ጥቅምት 3፣ 2012 ዓ/ም…

“የብልጽግና ፓርቲ የአማራ ሕዝብ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ይመልሳል? የሚመልስበት መንገድስ ምንድን ነው? ብለን መርምረን ነው የገባንበት።” የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ #ዮሐንስ #ቧያለው…

“የሌሎችን መብት መጣስ የራስን መብት ለማስጣስ በር መክፈት መሆኑን ለአፍታም ቢሆን መዘንጋት የለበትም።” የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ