“በሕይወት አንዴ” የሚባል ዓይነት ገጠመኝ ነው፤ እንደ ዋናው ታሪክ ሁሉ ታሪካዊ መሆን የቻለ። የሳምንቱ ታላቅ ዜና ሆኖ በሰነበተው የኖቤል የሰላም ሽልማት መድረክ የተሰሙ ዜማዎች ናቸው። በዚያ ልዩ መድረክ በተጫወተችውና በቀጥታ በቴሌቭዥን በተሰራጩት ሁለት ዘፈኖቿ -‘አገሬ’ እና ‘እወድሃለሁ’ የኢትዮጵያን ባሕል ለዓለም…

የሰሜን ካሮላይና የቤተሰብ ሃኪሞች አካዳሚ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ዶ/ር አረጋዊ ግርማይ የዓመቱ ምርጥ የቤተሰብ ሃኪም ብሎ ሸልሟል።ዶ/ር አረጋዊ የጤና መድህን የሌላቸው እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ሀቅመ ደካማ ስደተኞችን በማገልገል ይታወቃሉ። በሽልማቱ መደሰታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩት ዶ/ር አረጋዊ በተወለዱባት ኢትዮጵያ የማህጸን ጻፍ…

Wektawi Gudayoch – Ethiopian Current Affairs on Mereja TV, 17 December 2019 — Subscribe to Mereja TV Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquiry or additional i…

ፌደራል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲዎችን የሚጠብቁ ፖሊሶች ድልደላ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲዎች በፌደራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑ የሚታወስ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው፣ አዳዲስ ተመራቂ የፖሊስ አባላትን ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በቋሚነት የመመደቡ ስራ እየተከናወነ ይገኛል…

የዕርቀሰላም ኮሚሽን ከአባገዳዎች ጋር በመተባበር የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዕርቅ ለመፍታት የሚያስችል እንቅስቃሴ ለማድረግ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation…