አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2012ቱ ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የአራት ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው መድረክ እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልጸዋል።   በኢትዮጵያ በየአምስት ዓመቱ ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ እንዲካሄድ የሀገሪቱ ህገ መንግስት ይደነግጋል።  …

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ  ሃይሎች ከዚህ በደፊት በተቀመጠው ቀነ ገደብ ማብቂያ ላይ  የአንድነት ብሄራዊ  መንግስት ለመመስረት ዛሬ መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ተናግረዋል ፡፡ ስምምነቱ አሜሪካ  በሁለቱ ሃይሎች መካከል የሚደረገውን ድርድር አግደዋል ባለቻቸው ሁለት የደቡብ ሱዳን መንግሥት ባለሥልጣናት ላይ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማር ሂደቱ ሰላማዊ እንዲንሆን የበኩላቸውን እንደሚወጡ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ ከትናንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያውያን ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ የፋይናንስ፣ የአምራች፣ የአቅርቦት፣ የህክምና ዕቃዎች ምርትና ሽያጭ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ላይ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰሳቸው ተገልጿል። በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው ዕለት ከ60 በላይ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቢዝነስ ወርክሾፕ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የኬንያ…