በዛሬው የንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ተመን አንድ ዶላር ወደ 32.22 የኢትዮጵያ ብር ይመነዘራል። በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከነበረበት 29 ብር አካባቢ ወደ 32.22 ደርሷል፡፡ ይህም ማለት ወደ አስር ፐርሰንት አካባቢ ጨምሯል ማለት ነው፡፡ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ገበያው የመሪነቱን ሚና…

ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት በሪፎርም ስራዎች ያከናወናቸውን ተግባራት ይፋ አደረገ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት እያካሄደ ያለው ሪፎርም ተልዕኮውንና የስራ ባህሪውን ግምት ውስጥ በማስገባት ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፕሮፌሽናል ተቋም መመስረት ላይ ነው፡፡ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት እያካሄደ ያለው ሪፎርም ተልዕኮውንና የስራ ባህሪውን ግምት ውስጥ በማስገባት ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ፕሮፌሽናል ተቋም በመመስረት ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡   የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ኮሚሽነር…
አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኔዘርላንድ በተካሄደው የ15ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር የአለም ሬኮርድ ሰበረች

አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኔዘርላንድ በተካሄደው የ15ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር የአለም ሬኮርድ ሰበረች Ethiopia’s Letesenbet Gidey has broken the world 15km record at the Seven Hills Run in the Netherlands. The 21-year-old finished the race in 44 minutes and 20 seconds. She…

ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ “ነእፓ ከድህነት እና ኢ-ፍትሀዊነት ነጻ ሀገር ለመመስረት በሚዛናዊነት እና አብሮ ማሸነፍ መርህ ይሰራል!!” ረቡእ ታህሳስ 8፣ 2012 አዲስ አባባ፡፡ ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ(ነእፓ) አዲስ አስተሳሰብ እና አዲስ የፖለቲካ ባህል በሀገራችን እውን ይሆን ዘንድ ከጥሎ ማለፍ እና…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የኢትዮ ሩሲያ ወታደራዊ እና ቴክኒክ ትብብር ስብሰባ በሞስኮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የውይይቱ ዓላማ በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ወታደራዊ እና ቴክኒክ ትብብር ለማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ የኢትዮጵያ…

ጎንደር ዩኒቨርስቲ እስከ ሰኞ ወደ ትምህርታቸው የማይመለሱ ተማሪዎች በፍቃዳቸው ትምህርት እንዳቋረጡ እቆጥረዋለሁ ሲል አስጠንቅቋል፡፡ ግጭት እና ሁከት በመቀስቀስ ተጠርጥረው የተያዙ ተማሪዎች ምርመራ ውጤትም በቶሎ እንዲገለጽለት መጠየቁን ለDW ተናግሯል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርስቲ፣ የመማር ማስተማሩን ሒደት አዉከዋል፣ ተማሪዎቹን ለግጭትና ሁከት አነሳስተዋል፣ ጉዳቶችን አድርሰዋል…