አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ንግድና ገቢያ ልማት ቢሮ በሲሜንቶ ምርት ግብይት ላይ በሚስተዋሉ ችግሮች ዙሪያ  ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡ በውይይቱ የፌዴራል ንግድ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እሽቴ አስፋው  ፣  የአማራ ክልል ንግድና…
ኢትዮጵያ የምታመጥቀው ሳተላይት ለሐሳቡ ጠንሳሽና የህዋ ሳይንስ ተመራማሪ ዶ/ር ለገሰ ወትሮ ስም እንድትሰየም ተጠየቀ

ኢትዮጵያ የምታመጥቀው ሳተላይት ሃሳብ ጠንሳሽ የነበሩትና የተረሱት የህዋ ሳይንስ ተመራማሪ በአርሲ ስሬ ወረዳ በ1942 ዓ.ም ነበር የተወለዱት ዶ/ር ለገሰ ወትሮ የመጀመሪያና የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከዚያም ከሼፊልድ ዩናይት በድጋሚ በፊዚክስ ሁለተኛ ዲግሪ ከከሎምቢያ ስቴት ዩንቨርሲቲ በአስትሮኖሚ/አስትሮፊዚክስ ደግሞ ሶስተኛ ዲግሪያቸውን…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትጵያና በሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማስፋፋት ባለፈው ህዳር ወር በሸራተን ከተካሄደው የቀጠለ የውይይት ፎረም በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ጉዳዮች ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ዳዋኖ ከድር…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚውል የመራጮች ምዝገባ ሰነዶች ህትመትና የቁሳቁሶች ግዥ መጀመሩን አስታውቋል። ምርጫ ቦርድ ለቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ከሚያደርጋቸው ዝግጅቶች መካከል አንዱ የሆነውን የመራጮችን ምዝገባ ዘመናዊ እና ተአማኒ የሚያደርግ የህትመት…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የእግር ኳስ ማህበር/ሴካፋ/ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የአባል ሀገራቱ…

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በፈረንጆቹ 2024 ላይ ስልጣን ሊለቁ እንደሚችሉ ተናገግረዋል። ፕሬዚዳንቱ በ2024 የሚያልቀውን የስልጣን ዘመናቸውን ከጨረሱ በኋላ በ4ኛ ሀገር አቀፍ  ምርጫ የመወዳደር ፍላጎት እንደሌላቸው በዶሃው መድረክ ላይ ተናግረዋል፡፡ የቀድሞው የአማጺያን ቡድን መሪ ፓል ካጋሜ ፥የ1994ቱን የሩዋንዳንየዘር ጭፍጨፋ…

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሁለቱ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች የፖለቲካ ጥቅማቸውን ለማሳለጥ በሚታትሩ ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት አጀንዳ ማስፈፀሚያ እንዳይሆኑ ጥሪ አቀረቡ።…