ነገ ጠዋት 21 ጊዜ የደስታ መድፍ ይተኮሳል!!! በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያዋ የሆነችው ETRSS- 01 የተሰኘችው የመሬት ምልከታ ሳተላይት ነገ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 12፡00 ሠዓት ላይ ወደ ጠፈር የምትመጥቅ ሲሆን ይህን ታሪካዊ ቀን በማስመልከት 21 ጊዜ መድፍ የሚተኮስ መሆኑን…

የቱርኩ አይካ አዲስ የኢንቨስትመንት ግሩኘ የተሰኘው ኩባንያ ከኢትዮጵያ 109 ሚሊዮን ብር ይዞ መጥፋቱ ተገለጸ። የኢትዮጲያ የኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የ2012 በጀት ዓመት የአምስት ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን በትላንትናው እለት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል፡፡ የድርጅቱ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ ደጀኔ…
የቻይናው አምባሳደር ተጠርተው ማብራሪያ ሊጠየቁ ይገባል !

ቻይና ትግራይና የፌዴራሉ ሕገ መንግስት ? የቻይናው አምባሳደር ተጠርተው ማብራሪያ ሊጠየቁ ይገባል ! የኢፌዲሪ ሕገ–መንግሥት የፌድራል መንግሥትን ሥልጣንና ተግባር በወሰነበት አንቀጽ 51 (4) የውጭ ግንኙነትን ስትራቴጂና ፖሊሲ ማውጣትና ማስፈጸም የፌድራል መንግሥቱ ሥልጣን መሆኑን በግልጽ ይደነግጋል። የቻይና መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት እውቅናና…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች በወጪ ንግድና ስራ እድል ፈጠራ እየተሻሻሉ ቢሆኑም በቴክኖሎጂ ሽግግር በሚፈለገው ደረጃ እየሄዱ አለመሆናቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። የአምስት ዓመታትን እድሜ የያዘው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት፥ ዛሬ ላይ በሀገሪቱ የተለያዩ ከተሞች የተገነቡትን የኢንዱስትሪ…

በዩኒቨርሲቲዎች ተፈጥሮ የነበረው ችግር እስካሁንም መፍትሔ ባለማግኘቱ ወደ ግቢያቸው መመለስ እንዳልቻሉ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተናገሩ፡፡ የችግሩን ምንጭ ለማወቅ እና እርምጃ ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ (አብመድ) የመቱ እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በስልክ ያነጋገርናቸው ተማሪዎች እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች…