አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገቧን ጥናት አመላክቷል። በወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም የ2020 የዓለም አቀፍ ጥናት መሰረት በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ በዓለም ከፍተኛ ለውጥ ካስመዘገቡ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተገልጿል። በዚህም…

አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ ከነባሩ አዋጅ ጋር ሲነፃፀር (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ በቅንጦት እቃዎች ላይ (ኤክሳይዝ ታክስ) የሚጣለው ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ይታወቃል። ረቂቅ አዋጁ መንግስት ተገቢውን ግብር መሰብሰብ እንዲችል የሚያግዝ፣ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን በመከላከል ረገድ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ በቅንጦት እቃዎች ላይ (ኤክሳይዝ ታክስ) የሚጣለው ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ይታወቃል። ረቂቅ አዋጁ መንግስት ተገቢውን ግብር መሰብሰብ እንዲችል የሚያግዝ፣ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን በመከላከል ረገድ አስተዋፅኦ የሚያደርግ እንዲሁም…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር በጤናው ዘርፍ ላይ ያተኮረ የስርዓተ ጾታ ፎረም መቋቋሙን አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት፣ አጋር ድርጅቶች፣ ባለድርሻ አካላት፣ ኤጀንሲዎችና ሆስፒታሎች የፎረሙ አባላቶች ናቸው ተብሏል። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰሀረላ አብዱላሂ የፎረሙ መመስረት የእናቶችና…
ከእቅዳችን 7 ዓመት ቀድመን የዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ብዛት ቁጥር 120 አልፏል- አቶ ተወልደ ገብረማርያም

ከእቅዳችን 7 ዓመት ቀድመን የዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ብዛት ቁጥር 120 አልፏል- አቶ ተወልደ ገብረማርያም “በራእይ 2025 የእድገት እቅዳችን 90 ዓለም አቀፍ የበረራ መዳረሻዎችና 120 አውሮፕላኖች እንዲኖሩን አቅደን ነበር፤ ከእቅዳችን 7 ዓመት ቀድመን በ2018 (እ.ኤ.አ) ያሉን የዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ብዛት ቁጥር…
ባለፉት 2 አመታት ውስጥ ብቻ በተከሰቱ ግጭቶች ከ1000 በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ፡፡

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አመታት ውስጥ ብቻ በተከሰቱ ግጭቶች ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅትና ማህበራት በሰላም ግንባታና ግጭት ማስወገድ ዙሪያ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በመምከር ላይ ናቸው። የክርስቲያን በጎ አድራጎት እና ልማት ማህበራት…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የሰላምኮንፈረንስ በነገው እለት በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል። ኮንፈረንሱ ”ለሁላችንም የምትመች ኢትዮጵያን በጋራ እንፍጠር” በሚል መሪ ቃል እንደሚካሄም ተነግሯል። ኮንፈረንሱን ያዘጋጀው የኦሮሞ እና የአማራ የባለሃብቶች ኮሜቴ ነው። ኮሜቴው ኮንፈረንሱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፥ ኮንፈረንሱ…