(በመስከረም አበራ)ታህሳስ 10 , 2012 ዓ. ም. “የለማ ቡድን” የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት ያደረገ ባለውለታ ነው፡፡የለማ ቡድን በስተመጨረሻው የህዝብን ትግል ባይቀላቀል ኖሮ…

‹‹አኩሪ ታሪክ ሰርተናል›› ‹‹ሀገራችን ኢትዮጵያ የሪሞቲንግ ሴንሲንግ ማይክሮ ሳተላይት አስወንጭፋለች፤ በዚህም መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ደስ አላችሁ እላለው!›› ያሉት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቻይናው የሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል የተወነጨፈውን ኢቲ አር ኤስ ኤስ አንድ የተሰኘው ሳተላይት ለኢትዮጵያ የብልጽግና ጉዞ ታሪካዊ…
ባለፉት 5 ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ : በዩንቨርሲቲዎች በተፈጠረው ሁከት የተሳተፉ 16 ተጠርጣሪዎች መያዛቸው ታወቀ

ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ማስመለስ ተችሏል – የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በዩንቨርሲቲዎች በተፈጠረው ሁከት የተሳተፉ 16 ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ባለፉት አምስት ወራት ያለ አግባብ የተመዘበረ ከ50…