ተቃዋሚው ፓርቲ ኢዜማ የተቃውሞ ፖለቲካን አልከተልም አለ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የሀገራችን ፖለቲካ ለዘመናት የገዢውን ፓርቲ መቃወም ላይ ብቻ ማተኮሩ የፖለቲካ ባህላችን እንዳይዘምንና እንዳይበስል ካደረጉት ምክንያቶች አንዱ ነው ብሏል፡፡ የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ አባል እና የአለም አቀፍ አባላት ተጠሪ አቶ…

ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀቻት ሳተላይት ምድርን መቃኘት መጀመሯ ታወቀ

ኢትዮጵያ ያመጠቀቻት ሳተላይት ምድርን መቃኘት ጀመረች (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያመጠቀቻት ሳተላይት ምድርን መቃኘት መጀመሯን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ እየመዘገበች መረጃ የምትሰበስበው “ETRSS-1” በዛሬው ዕለት ነበር ወደ ህዋ የመጠቀችው። ሳተላይቷ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቆጣጠር፣ ከግብርና…
ሕወሓት የኢሕአዴግ ወራሽ መሆኗን የሚገልጽ ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ ልታስገባ ነው ተባለ

ሕወሓት የኢሕአዴግ ወራሽ መሆኗን የሚገልጽ ደብዳቤ ለምርጫ ቦርድ ልታስገባ ነው ተባለ። በዶክተር አብይ አሕመድ መሪነት የተቋቋመው የብልጽግና ፓርቲ ኢሕአዴግን ይተካል ተብሎ ሲጠበቅ ሕወሓት በውሕዱ አዲስ ፓርቲ ውስጥ ላለመሳተፍ በመፈለጓ መገንጠሏ ይታወቃል ። ኢሕአዴግ መፍረስ የለበትም የምትለው ሕወሓት የኢሕአዴግ ወራሽ መሆኗን…

“የለማ ቡድን” የሚባለው ስብስብ የህወሃትን የበላይነት የማስወገዱ ታላቅ ትግል በሚዘከርበት ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ይዞ ሲወሳ የሚኖር ቡድን ነው፡፡ ይህ ቡድን ሃገራችን በለውጥ ወሊድ እንዳትሞት ያደረገ ባለውለታ ነው፡፡ የለማ ቡድን በስተመጨረሻው የህዝብን ትግል ባይቀላቀል ኖሮ የሃገራችን እጣ ፋንታ እንደ ሊቢያ…

የኢትዮጵያ ሕግ አውጪዎች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ የተመራውን የጥላቻና ሐሰተኛ መረጃን የሚመለከተው ረቂቅ ሕግ ዳግመኛ በሚገባ እንዲያጤኑት ሲል ሂይውመን ራይትስ ዎች አሳሰበ። ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቆርቆሪው ድርጅት ሕጉ ከጸደቀ የመናገር ነጻነትን ይገድባል ሲል ያለውን ስጋት አስቀምጧል። እኤአ…
የትግራይና የፌደራል መንግሥቱ ግንኙነት በጣም አሳሳቢ ነው- ዶ/ር አብረሃም ተከስተ

BBC Amharic : ከትናንት በስቲያ ለሥራ ጉብኝት ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ሊያደርጉ የነበሩ የቻይን የሻንሺ ግዛት ልዑካን በፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይጓዙ ተደርጓል ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ቅሬታውን አሰማ። በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የትግራይ ክልል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ…

በምክትል ፕሬዝደንት ማዕረግ የትግራይ ክልል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ዶ/ር አብረሃም ተከስተ “ሁኔታዎች በጣም እየተወሳሰቡ እየሄዱ ነው። የፌደራል መንግሥቱ ይህን ቆም ብሎ ማጤን አለበት” ብለዋል።…