ቀጣዩ የኢትዮጵያና ግብጽ ፍጥጫ-በቀይ ባህር፡- ባሳለፍነው ሳምንት የወጣ አንድ ዘገባ ኢትዮጵያ መሰረቱን በጅቡቲ ጠረፍ አካባቢ፤ዋና ማዘዣዉን ደግሞ ባህር ዳር ያደረገና በደቡባዊ የቀይ ባህር መግቢያ አካባቢ ጠንካራ የባህር ሀይል ለመገንባት እየተንቀሳቀሰች መሆኑን ይገልጻል፡፡ ይህም ከህዳሴዉ ግድብ ጋር በተያያዘ ግብጽን በጥርጣሬ ማየቷ…
ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከችግር ፈችነት ይልቅ የችግር መፈልፈያ በመሆን ላይ ናቸው – የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት

‹ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከችግር ፈችነት ይልቅ የችግር መፈልፈያ በመሆን ላይ ናቸው፡፡›› የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አስራት አጸደወይን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሠላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ማስፈንን ዓላማው ያደረገ ውይይት ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና ከከተማው ነዋሪዎች ጋር ውይይት እያደረገ ነው፡፡ ለረጅም ጊዜያት በሠላማዊነቱ የሚታወቀውና ሠላምን መለያው ያደረገው…

የሞጣ ሙስሊሞች ም/ቤት ቤተክርስቲያናትና መስጂዶች ላይ ጥቃት ከመድረሱ በፊት ለከተማው አስተዳደርና ጸጥታ መምሪያ በደብዳቤ አሳውቋል ተባለ ! የሞጣ ሙስሊሞች ግዴታቸውን ተወጥተዋል! ከስር የሚገኘው ደብዳቤ የሞጣ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከአንድ ወር በፊት ለአማራ ክልል መንግስት የፃፈው ነው። እስልምና ምክር ቤቱ ከእሱ…

‹‹ዕርቀ ሠላሙ ውጤታማ እንዲሆን ባለፉ ታሪኮች ላይ መግባባት ይገባል።›› ‹‹አንዱ ቤተኛ ሌላው መጤ፣ ገዳይና ተገዳይ፣ አፈናቃይና ተፈናቃይ፣ በዳይና ተበዳይ፣ ጨቋኝ እና ተጨቋኝ የመሆን አዝማሚያዎች በስፋት እየተስተዋሉ ነው።››…

Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © L TV World Click here Facebook page https://www.facebook.com/LTVWorld/ Click here twitter account @EthiopiaTv subscribe our channel http://bit.ly/SubscribeLt…