አዲስ አበባ ራሷን የቻለች ክልል እንድትሆን የኢትዮጵያውያን አንድነት ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ጠየቀ፡፡ ድርጅቱ በመግለጫው፤ በፓርቲነት ከተቋቋመበት 1992 ዓ.ም ጀምሮ በዋናነት የአዲስ አበባን ሕዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ጥያቄ እስከ ክልል መሆን እንቅስቃሴ ሲራምድ መቆየቱን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ ዘላቂ ሰላምና ዋስትና…