አቶ ለማ መገርሳ እና ብልፅግና ፓርቲ በመደመር ፍልስፍናና በፓርቲዎች ውህደት ላይ የነበረቸውን ልዩነት አጥብበው የህዝቡን ትግል ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ለማሻገር መስማማታቸው ተገለጸ:: አቶ ለማ መገርሳ ከዚህ ቀደም በመደመር ፍልስፍናና በፓርቲዎች ውህደት ላይ ያላቸውን ልዩነት በኦሮሞ ባህል መሰረት ስምምነት ከተደረገ በኋላ…

ጃዋር የሬዲዮ ፈቃድ ተከለከለ – አበደንን እያስተዋወቀ ነው ከአጋሮቹና አቻዎቹ ጋር እኩል ረድፍ ገብቶ ወደ ብልጽግና ፓርቲ ራሱን በመቀየር ለመጪው ምርጫ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘውን የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦዴፓን ለመሰንጠቅ በፌዴራሊስቶች ስም መቀሌ የተጋገረውን ኬክ የብልጽግና ፓርቲ እንደቆረሰው ተሰማ። ጃዋር መሃመድ…

“የጥላቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃ ስርጭት መከላከያና መቆጣጠሪያ ረቂቅ ዐዋጅ” ፤ ተጨማሪ ውይይት ሳይደረግበትና ሳይከለስ ባለበት ሁኔታ ከፀደቀ ሐሳብን የመግለጽ ነፃነትን ይጋፋል ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂዩመን ራይትስ ዋች አስታወቀ።

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it’s drama or comedy, Arada Movies has what you’re looking for! Latest Ethiopian Trailers: https://www.youtube.com/playlist?list=PLS_j-a2gCsNpMR6xI4…
የደሕንነት ተቋሙ ስያሜውን ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ወደ ብሔራዊ መረጃ ማዕከል ሊቀይር ነው

ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው (ኤፍ ቢ ሲ) – የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፥ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጥ በማድረግ ላይ ያለው አገልግሎቱ የስያሜ እና አሰራር ለውጥ የሚያደርግበት ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ረቂቅ አዋጁ የብሔራዊ መረጃ…