የግዙፉ የአሜሪካ የአይሮፕልን መገጣጠሚይ እና ሻጭ ፣ቦይንግ ከባንያ ዋና ስራ አስኪያጅ የነበሩት ዴኒስ ሙይሉንበርግ በኢትዮጵያ እና በኡንዶኔዢያ አየር መንገዶች ላይ በደረሰው አደጋ ሳቢይ ከደረሰባቸው ውስጣዊ እና ውጫዊ ግፊቶች ሳቢያ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ ተገደዱ። ባለፈው ጥቅምት ወር በኢንዶኔዢያ የጃቫ ባህር ላይ ተከስክሶ…
ግለሰቦችን ወንጀል እንዲፈጽሙ ውክልና የሚሰጥ ህዝብ የለም። (ጋዜጠኛ አበበ ገላው)

በጋዜጠኛ አበበ ገላው በየትኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ወንጀለኞች አሉ። ወንጀል የማይፈጸምበት የአለማችን ክፍል አለ ብሎ ማመን ፈጽሞ አይቻልም። ሰው ባለበት ሁሉ መልካም ተግባርና ምግባር የመኖሩን ያህል፣ እኩይና መጥፎ ድርጊቶም በየጊዜው ይከሰታሉ። ይሁንና የህግ የበላይነት በሰፈነበት አገር ወንጀለኞች ታድነው ለፍርድ እንዲቀርቡ ይደረጋል።…

ጨረታው አምስት ወራት ፈጅቷል፤ ከ15 የማያንሱ ድርጅቶችም እንዲወዳደሩ ተደርጓል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አዲስ የደንብ ልብስ በአንድ ወር ውስጥ የመጀመሪያው ጭነት ወደ አገር ውስጥ እንደሚገባና ከሦስት ወራት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥም ሙሉ ለሙሉ ርክክቡ እንደሚፈፀም ታወቀ። ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን…

በአንድ ወቅት ታዋቂዉ የሕንድ የነፃነት አርበኛ …የፈለገዉ አይነት ችግር ይምጣ ከግፈኞች ጋር አብሬ አልቆምም… ሲል ነበር በየንግግሮቹ የተደመጠዉ። የእኛዉ አይበገሬ የዘመናችን የለዉጥ ሐዋርያ እስክንድር ነጋም … ግፍን እንጅ ግፈኞችን አልፈራም… በማለት ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ግፍንና ሰቆቃን በመታገል እልህ አስጨራሽ…

የ2012 ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን ለማከናውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ። (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አባል ወይዘሪት ብዙወርቅ ከተተ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ቦርዱ በህግ፣ በተቋማዊ መዋቅር፣ በሰው ሃይል፣ በምርጫ ቁሳቁስ አቅርቦት ዘርፍ ዝግጅት እያደረገ ነው…

የመኪና መስታወት በመስበር 600 ሺህ ብር ሰርቀው ለመሰወር የሞከሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሙዲን ከድር የተባሉ ግለሰብ በእቁብ ያጠራቀሙትን 600 ሺህ ብር የመኪና መስታወት በመስበር ሰርቀው ለመሰወር የሞከሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ዋሉ። ተጠርጣሪዎች ድርጊቱን ሲፈፅሙ ባያቸው የሞተር ሳይክል አሽከርከሪ…

በአፍሪካ በጭላንጭል የማይታየው የቋንቋ አምልኮ “ጥቁር አፍሪካዊ በሆነቾው ” በኢትዮጵያ እጅግ ገዝፎ ይታያል። እንዲህ ገዝፎ መታየት የጀመረውም ከ1983 ዓ/ም በኋላ እንደሆነ ይታወቃል። ይህ አይነት ነጣጣይ እና ከፋፋይ የሆነ የቋንቋ አምልኮን ፣በህገ መንግሥት አሣጅበው የሥርዓተ መንግሥቱ ምሰሶ እንዲሆን ያደረጉት ሺ ዓመት…