ሃገራዊ ምርጫው ከአንድ እስከ ሁለት አመት ሊራዘምና የሽግግር ኮሚሽን ሊቋቋም እንደሚገባ ኢዴፓ አስታወቀ

ምርጫው እንዲራዘም ኢዴፓ ጠየቀ – ኢዴፓ ሐገራዊ ለውጡ ከሽፏል ብሏል፡፡ ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ እንዲራዘም የኢዴፓ ብሔራዊ ምክር ቤት በመግለጫው ጠይቋል። አክራሪ ኃይሎች በተጠናከሩበት፣ ማሕበራዊ ሚዲያና ሌሎችም መገናኛዎች ከፍተኛ ቅራኔ በሚያስተላልፉበት እንዲሁም የፖለቲካ ሽግግር ባልተደረገበት ወቅት ቀጣዩ ምርጫ ለኢትዮጵያ ጉዳት እንጅ…
በብሄራዊ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ላይ ዘለፋ መሰንዘራቸው የውሃ፣ መስኖና ኤሌከትሪክ ሚኒስትሩ ክደዋል።

ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ክደዋል። ኢትዮጵያ ተስማማችም አልተስማማችም የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ስጋት እውን ይሆናል። በአሜሪካና አለም ባንክ ጫና አብዛኛው ጉዳዮች ላይ ሀገራቱ መስማማታቸው ታውቋል።የሕዳሴው ግድብ ጉዳይ በግብጽ አሸናፊነት ሊጠናቀቅ እንደሚችል ፍንጮች ከሚኒስትሩ መግለጫ ታይተዋል። የሕዳሴው ግድብ ድርድር ኢትዮጵያን እየጎዳ ነው…
3ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ ድርድር አብዛኛው ጉዳዮች ላይ ሀገራቱ መስማማታቸውን ሚኒስትሩ ገለፁ

“ሚኒስትሩ ከቴክኒክ ኮሚቴው ጋር አልተስማሙም” በሚል በአንዳንድ መገናኛ ብዙሃን የወጣው መረጃም ሙሉ በሙሉ ሀሰት ነው ብለዋል። በህዳሴ ግድብ ላይ በካርቱም ሲካሄድ የሰነበተው 3ኛው ዙር የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች ድርድር ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን የውሃ፣ መስኖና ኤሌከትሪክ ሚኒስትር ገለፁ። ሚኒስትሩ ዶክተር…

ብሔራዊ የመረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የስያሜ ለውጥ ሊያደርግ ነው! የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል፥ ስር ነቀል ተቋማዊ ለውጥ በማድረግ ላይ ያለው አገልግሎቱ የስያሜ እና አሰራር ለውጥ የሚያደርግበት ረቂቅ አዋጅ መዘጋጀቱን ገልጸዋል። ረቂቅ አዋጁ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ስያሜን…

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ ለሥራ ጉብኝት ወደ ትግራይ ክልል ጉዞ ሊያደርጉ የነበሩ የቻይና የሻንሺ ግዛት ልዑካን አባላት በፌደራል መንግሥት ትዕዛዝ ወደ ክልሉ እንዳይጓዙ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ እገዳ ተደርጎባቸዋል ለሚለው የትግራይ ክልል መንግሥት ቅሬታ ከሱ ዕውቅና ውጪ መሆኑን አስታውቋል።…