የምርጫዉን ውዝግብ በተመለከተ የመፍትሄ ሐሳብ #ግርማካሳ

በአገራችን ፖለቲካ አንዱ ትልቁ ውዝግብ መጪውን ምርጫ በተመለከተ ነው፡፡ “ምርጫ መካሄድ አለበት፣ መካሄድ የለበትም” በሚሉት ዙሪያ ብዙ መቋጫ ያልተገኘላቸው የተወሳሰቡ ችግሮች አሉ፡፡ ቀላል የማይባሉ ድርጅቶች “ምርጫው መደረግ አለበት” ባይ ናቸው፡፡ ምርጫውን አለማድረግ የበለጠ ችግር እንደሚያመጣና ሕገ መንግስቱን እንደ መጣስ አድርገው…