የስፖርት ውርርድ ወይም ቤቲንግ ሱስ ወጣቱን ለኪሳራና ለስራ ጥላቻ ዳርጎታል ተባለ :: በማህበራዊና ኢኖሚያዊ ዘርፎች ተፅዕኖው እየከበደ የመጣው የስፓርት ውርርድ ወይም ቤቲንግ ማሕበራዊ ምስቅልቅል እየተከሰተ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ወጣቶችን ለሱስና የስራ ሞራል ገሏል ያሉት ኬንያና ኡጋንዳ ይህን ስፖርታዊ ውርርድ ቤቲንግ…

የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ መንግሥታት ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ትኩረት እንዲሰጡ እያሰገደዳቸው ይገኛል። ለዚህም የተለያዩ ሳይንሳዊ የምርምሮች ይካሄዳሉ። በቅርቡ ሪሰርች ጌት በተባለ ዓለም አቀፍ  የምርምር ጆርናል የወጣውና በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተማራማሪ የተከናወነው ሳይንሳዊ  ምርምር  ግኝት ተጠቃሽ ነው።…

ሰሞኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በቤተ እምነቶችና በሱቁች ላይ የደረሰውን ቃጠሎ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎችና የሃይማኖት አባቶች አወገዙ፣ ቤተ እምንተቶቹንም በተሸለ ሁኔታ በጋራ እንሠራለን ብለዋል። ቀደም ሲል በተፈፀሙ ተመሳሳይ ድርጊቶች መንግሥት ያሳየው ቸልተኝነት ለችግሩ እየተባባሰ መሄድ ዋናው ምክንያት ነው ብለዋል።…
ነገ ሃሙስ በመላው ኢትዮጵያ ከፊል የፀሀይ ግርዶሽ እንደሚኖር ታወቀ

ነገ በመላው ኢትዮጵያ ከፊል የፀሀይ ግርዶሽ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ ነገ ሃሙስ ታህሳስ 16 ቀን 2012 ዓ.ም በመላው ኢትዮጵያ ከፊል የፀሀይ ግርዶሽ (ፓርሻል ሶላር ኢክሊፕስ) እንደሚታይ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ አስታወቀ፡፡ የፀሀይ ግርዶሹ ከጠዋቱ 12:37 እስከ ጠዋቱ 1:26…

ሰበር ዜና ምርጫ ቦርድ ብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ወሰነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፓርቲዎች ምዝገባ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእውቅና ጥያቄ እና፣ የፓርቲ መለያ ሰንደቅ አላማ የማጸደቅ ጥያቄን ያቀረቡ ፓርቲዎችን ጉዳይ አይቶ ውሳኔዎችን…