ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ በዓለም ተፅዕኖ ከፈጠሩ 50 ግለሰቦች አንዱ ሆኑ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ በዓለም ተፅዕኖ ከፈጠሩ 50 ግለሰቦች አንዱ ሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ፋይናንሺያል ታይምስ ጋዜጣ ከፈረንጆቹ 2010-2019 በነበሩት 10 ዓመታት በዓለም ላይ ለውጥ በማምጣት ከተጠቀሱት 50 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ተካትተዋል። 1ኛ) በፖለቲካው መስክ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ…
በቤተ ዕምነት ላይ የተቃጣው ችግር መፍትሔ ካልተፈለገለት ቤተ መንግሥትንም ሊያፈርስ ይችላል ተባለ

በቤተ ዕምነት ላይ የተቃጣው ችግር መፍትሔ ካልተፈለገለት ቤተ መንግሥትንም ሊያፈርስ እንደሚችል የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ (አብመድ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳድር ከሃይማኖት አባቶች እና ልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ ውይይት አድርጓል፡፡ የውይይቱ ዋና ዓላማ በሞጣ ከተማ…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንና ለአማኞቹ ምስጋና አቀረበ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በሞጣ ከተማ በመስጊጅዶች ላይ በደረሰው ጥቃት ላይ በሰጠው መግለጫ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን እና የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ድርጊቱን በማውገዝ መግለጫ…
የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ግኑኝነቱ ላይ ነጻ ምሳ ብሎ ነገር እንደሌለ ሊረዳ ይገባል (ኢዴፓ)

ታህሳስ 14 ቀን 2012 ዓ.ም የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከቦርዱ ውስጥ በወጡ ከፍተኛ የቦርዱ አባላት እና የግንቦት ሰባት የፓርቲ አባላት ትብብር የፓርቲያችንን ህልውና ለማጥፋት ዘመቻ እየተደረገብን ነው በሚል ከብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር እንዲሁም በቀጥታ ከኢዜማ ጋር የገባበት ሰጣ ገባ በመፍታት…

ለ200 ሺህ አዲስ አበቤዎች ስራ የሚፈጥር የ17 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በስዊድን መንግስት የ17.8 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ሰጪነት ተግባራዊ የሚደረግ ሊ-ዌይ የተባለ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ለሚገኙ 200 ሺህ ስራ አጥ ሴቶችና ወጣቶችን የስራ እድል የሚፈጥር የስራ…