የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚንስትር የነበሩት ዶክተር አሚር አማን ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። ከወራት በፊት የሥራ መልቀቂያን አስገብተው የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር)ን ምላሽ ሲጠባበቁ የከረሙት ዶክተር አሚር ጥያቄቸው ተቀባይነት ማግኘቱን ይፋ አድርገዋል። በህክምና ሙያ ትምህርት የተመረቁት የቀድሞው ሚንስትር ከ2001 ጀምሮ ወደ ሥራው ዓለም…
በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ምንም ዓይነት የግንኙነት መቀዛቀዝ የለም – የኤርትራ ፕሬዝዳንት

የጥላቻ ግንብን በመናድ የጀመረነው ትብብርና አብሮነት ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ አቶ ኢሳያስ አፈውሪቂ የኤርትራ ፕሬዝዳንት በሁለተኛ ሀገራችው ኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኢሳያስ አፈውሪቂ በአዲስ አበባ እና በአዳማ ተለያዩ የልማት ሥራዎችን የተመለከቱ ሲሆን ከመስክ መልስ ከክቡር…
በነገው ዕለት የእስልምና እምነት ተከታዮች ሰልፍ እንዲያካሂዱ የተጠራው ሰልፍ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት እውቅና ውጪ ነው ተባለ

በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ነገ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሰልፍ እንዲያካሂዱ የተጠራው ሰልፍ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እውቅና ውጪ መሆኑ ተገልጿል። የምክር ቤቱ ጸሀፊ ሀጂ ሼህ ቃሲም ታጁዲን ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ ማምሻውን በሰጡት መግለጫ፥ ሰሞኑን በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም…

“መስጊድ የሚያቃጥለው ክርስቲያን አይደለም ቤተክርስቲያን የሚያቃጥለው ሙስሊም አይደለም ጥቅማ ጥቅም የቀረባቸው የከሰሩ ፖለቲከኞች ናቸው።” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች…