የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አበረ አዳሙ “በግድ ‹ይህ ክልል ካልፈረሰ› የሚል ምኞት ያለው አካል ካለ ተስፋ ይቁረጥ፡፡” ማለታቸው እና ሌሎች ጉዳዮችን በዋና ዋና ዜናችን ይዘናል፡፡…

“ፋኖ ነን የሚሉ ደረታቸውን ነፍተው የሚኖሩ ባሕር ዳር አሉ ጎንደር አሉ እኛ የምንለው ተደርራጅተው ከመንግስት ኃይል ጋር ሆነው ራሳቸውን እንዲያበቁ ክልላቸውንም እንዲጠብቁ እያደረግን ነው፤ ነገር ግን በፋኖ ስም መሸቀጥ አይቻልም።” የአዴፓ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ #ዮሐንስ #ቧያለው…

ባሳለፍነው ታህሳስ 10 ቀን 2011 ዓ.ም ከቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ወደ ህዋ የተላከችው ETRSS-1 የኢትዮጵያ ሳተላይት ከህዋ ያነሳችውን የመጀመሪያ ምስል ልካለች።በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ይህን የመጀመሪያ ምስል በትዊተር ገፃቸው ይፋ ባደረጉበት ፅሁፋቸው ምስሉን ማጋራት በመቻላቸው የተሰማቸውን ደስታ ገልፀዋል። ከህዋ…

ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ፣ የፌደራል የስነ ምግባርና ፀረ…

ዛሬ ታህሳስ 16፣ 2012 ዓ.ም. የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይና በኢትዮጵያ ጉበኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የአዳማ የኢንዱሰትሪ ፓርክን በመጎብኘት ላይ ናቸው። መሪዎቹ ለጉብኝቱ አዳማ ሲደርሱ የኦሮሚያ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት ምክትል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና…

የ100 አመት አዛውንት አያቱ ላይ ጥቃት ያደረሰው ተከሳሽ ግለሰብ የአካባቢው ህብረተሰብ ለፖሊስ ባደረሰው ጥቆማ በቁጥጥር ስር ውሎ የቅጣት ዉሳኔ አስተላለፈበት፡፡ የወንጀል ተግባሩ የተፈፀማ በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 09 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ መሆኑን የፖሊስ የምርመራ መዝገብ ያስረዳል፡፡ ፖሊስ እንደገለፀዉ ተከሳሽ ዋይስ መሀዲ…

የኢትዮጵያን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ከባቢ ምቹ ለማድረግ የተለያዩ ርምጃዎች እየተወሰዱ እንደሆነ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ አስታወቀ።   የዓለም ባንክ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ለመሰማራት ሀገራት ያላቸውን ምቹነት በሚመዝንበት መስፈርት የኢትዮጵያ ደረጃ ከዝቅተኞቹ የሚመደብ እና ለሀገሪቱ ስም የማይመጥን መሆኑን…