በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ የተከሰተውን የመስጊዶች ማቃጠል ድርጊት በመቃወም በአዲስ አበባ በኒ መስጊድ እና በተለያዩ የኦሮምያ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተደርጓል። ዛሬ ተቃውሞ በተደረገባቸው አካባቢዎችም በአብዛኛው በሰላም መጠናቀቃቸውን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ሰዎች ገልፀዋል።…

ደሴ እና ጅማን ጨምሮ በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በሞጣ ከተማ የእምነት ተቋማት ላይ የተፈጸመውን የማቃጠል ተግባር የሚኮንኑ ሰልፎች አድርገዋል። የሰልፎቹ ተሳታፊዎች በእምነት ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች አገሪቱን ለከፋ ቀውስ ሊዳርጉ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።…

የኢትዮጵያ የባህር ሀይል ከሚታጠቀው የጦር መሳሪያ አንስቶ፣ዋና መቀመጫ እና ጥቅም ላይ የሚውሉ መርከቦች አይነት ገና አለመወሰኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ተናገሩ። የባህር ሃይሉን ለማቋቋም የአቅም ማሰባሰብና የስልጠና ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውንም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪው አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገልጸዋል። የጠቅላይ…

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 12 ተማሪዎቹን ከትምህርት ገበታቸው አሰናበተ። ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ብጥብጥ ለማስነሳት የሞከሩ እና ብሔር-ተኮር ቅስቀሳ ያደረጉ 12 ተማሪዎችን እስከ 2 ዓመት በሚዘልቅ ቅጣት ማገዱ ተሰማ። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ እንዳስታወቀው እርምጃ የተወሰደባቸው ተማሪዎች በሚኒ-ሚዲያ ፕሮግራም ላይ ሁከት የፈጠሩ፣ የአካል ጉዳት ወይም ሞትን…
ከፍተኛ ትችትና ተቃውሞ ያጋጠመው የኢትዮጵያ ታሪክ መማሪያ ሞጁል ላይ ምሁራን ከስምምነት ሊደርሱ አልቻሉም።

አደገኛውና ሕዝብን የሚያጋጨው ሌላ ቁስል የሚፈጥር ቁስሉን በመነካካት ሌላ ቁርሾ የሚሻ የኢትዮጵያ ታሪክ መማሪያ ሞጁል ባሕልን፣ እምነትን፣ የዜግነት ግዴታና የሙያ ክብር ያላገናዘበና ያላከበረ በተወሰኑ ሕዝቦች ላይ ያነጣጠረ ጥላቻ የተሞላበት መሆኑ ምሁራን ይናገራሉ። በሃሰት ታሪክ እና በሞያው እውቀት በሌላቸው ካድሬዎች የተዘጋጅ…