ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ ተመሰረተባቸው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ ተመሰረተባቸው። በዚህ የክስ መዝገብ የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ኮሎኔል ሙሉ ወልደ ገብርኤልን ጨምሮ 50 ሰዎች ይገኙበታል። ክሱ የተመሰረተው…

አዲሱ የታሪክ ትምህርት የማስተማሪያ ሰነድ አሁንም የሚዘናዊነት ችግር እንዳለበት ምሁራን ተናገሩ፡፡ የሳይንስና ከፍትኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዓመት እንዲማሩት ካዘጋጃቸው የትምህርት አይነቶች መካከል የኢትይጵይ ታሪክ አንዱ ነው። የታሪክ ምሁራን በዚህ ትምህርት ዙሪያ የሚንጸባረቁ ተለያዩ ሃሳቦችን ወደ ጋራ ለማምጣት…
“እንፈተናለን፣ መስዋት እንከፍላለን ነገር ግን የኢትዮጵያን የወደ ፊት እጣ ፈንታ ብሩህ ከማድረግ የሚያቆመን የለም” – ጠ/ሚ አብይ አህመድ

ኢዜአ – “እንፈተናለን፣ መስዋት እንከፍላለን ነገር ግን የኢትዮጵያን የወደ ፊት እጣ ፈንታ ብሩህ ከማድረግ የሚያቆመን የለም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በቴሌኮም ዘርፍ ብቻ የ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ልውውጥ መደረጉንም ጨምረው…