“ዶ/ር አብይ ለትግራይ ህዝብ ምንም ጥላቻ የለውም” ዶ/ር አብርሃም በላይ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ዋና ስራ አስፈጻሚ

ዶ/ር አብራሃም በላይ Awramba Times ላይ በሰጡት ቃለ-ምልልስ ኢንሳን ከመሰረቱት ሰዎች አንዱ መሆናቸውን በመጠቆም ወደ ኢንሳ የገቡት በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ባስመዘገበው ውጤት እና መልካም ስነ-ምግባራቸው መሆኑን ገልፀዋል። ዶ/ር አብራሃም ለውጡን ተከትሎ የኢንሳ መስራች አመራሮች (ጓደኞቻቸው) በተለያየ የስልጣን ቦታ እና የፖለቲካ…
ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ከ3ኛ ፎቅ ተማሪ ተወርውሮ መገደሉን ተከትሉ ላልተወሰነ ጊዜ ተዘጋ

ለድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲያችን ሰኞ ታህሳስ 20/2012 ዓ/ም ሊጀመር የነበረው ትምህርት ባጋጠመን ወቅታዊ ችግር ምክንያት በዩኒቨርሲቲያችን ትምህርት ማስቀጠል የሚያስችል ሁኔታ አለመኖሩን ተረድቷል:: ስለሆነም የመማር ማስተማር ሂደቱ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲቋረጥ የዩኒቨርሲቲ ሴኔት ወስኗል:: ስለሆነም ዩኒቨርሲቲው ከታህሳስ 20/2012 ዓ/ም በኋላ ምንም…

ኢዜማ ከአዲስ አበባና ከባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይቷል። አዲስ አበባ ኢዜማ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ በሚገኘው የመብራት ሐይል አዳራሽ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር መወያየቱ ታውቋል። የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በዚሁ ውይይት ላይ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ተሰጥቷል። «ከኢትዮጵያዊነት ከፍታ ፈፅሞ አንወርድም፤…

Concluding his two days visit to Ethiopia, President Isaias Afwerki of Eritrea returned back to Asmara today. During his stay President Isaias has met with prime Minister of Ethiopia Dr. Abiy Ahmed and other Ethiopian government officials. President Isaias along…
ህብረተሰቡ ከካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚያነሳቸዉ ጥያቄዎች ስራችንን እያስተጓጎለብን ነዉ –  የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን

ከወሰን ማስከበር እና ካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ የሚነሱ ጥያቄዎች ችግር እየፈጠሩበት መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ የመንገድ ግንባታዎች ከወሰን ማስከበር እና ከካሳ ክፍያ ጋር ተያይዞ፣ህብረተሰቡ የሚያነሳዉ ጥያቄ ግንባታቸዉ እንዲጓተት…

የቀድሞ ደህንነት መስሪያ ቤት ይጠቀምባቸው የነበሩ ንብረቶች የደረሱበት አይታወቅም “የቀድሞ ደህንነት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስልጣን ይጋፉ ነበር” “የፀጥታ ተቋማት በፖለቲካ ሽግግር ውስጥ” በሚል ርዕስ፤ በስትራቴጂያዊ ጥናት ተቋም አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተካሄደው ሴሚናር ላይ ከለውጡ በኋላ ሁሉም የፀጥታ ተቋማት ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ…