አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙት የአብን አመራሮችና አባላት በቂሊንጦ የረሀብ አድማ ላይ መሆናቸው ተሰማ

አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ በለጠ ካሳን ጨምሮ በቂሊንጦ በእስር ላይ የሚገኙት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች፣ አባላት፣ እንዲሁም ሌሎች በተመሳሳይ ሁኔታ የታሰሩት ከታኅሣሥ 17-21 ቀን የርሃብ አድማ እንደሚያደርጉ ቤተሰቦቻቸው ገልጸዋል፡፡  እስረኞቹ የርሃብ አድማ የሚያደርጉባቸውን ምክንያቶች ዘርዝረዋል፡፡ 1ኛ) በፖለቲካ አመለካከቶቻችን…

Sheger FM 102.1 : አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ ቁጥር እየጨመረ ከመሄዱ ጋር የመኖሪያ ቤት እጥረት እየገጠማት መሆኑ ይታወቃል፡፡ የከተማዋ መስተዳድር የቤት እጥረቱን ለመቅረፍ ከመትጋት ባይቦዝንም አንዱን ችግር እቀርፍ ብሎ በጥድፊያ የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ጥያቄ እያስነሱ ነው፡፡ በዚህ መልኩ ጥያቄ ካስነሱ ጉዳዮች መካከል…

ባለፉት ዓመታት በስራቸው ላይ ፖለቲካዊ ጫና ይደርስባቸው እንደነበር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለፁ፡፡ የፀጥታ ተቋማት በፖለቲካ ሽግግር ውስጥ በሚል ርዕስ የደህንነትና የፀጥታ አካላት አሠራርና ሪፎርምን አስመልክቶ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደው መድረክ ላይ የታደሙ ተሳታፊዎች አገሪቱ ችግር ውስጥ ስትገባ የፓርላማ…

Sheger FM 102.1 በሀገርና በዜጎች ሀብት ላይ ጉዳት ሲደርስ ዜጎችም እስከ ሕይወት መጥፋት የሚደርስ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲፈፀምባቸው ማየት ተደጋግሟል፡፡ እንዲህ ያለው ነገር ሲፈጠር ማን ይህን አደረገው ሲባል መንግስት የሚሰጠው መልስ ሁሌም የተሸፋፈነ ነው፡፡ ፀረ ሰላም፣ ለውጥ አደናቃፊ የሚሉ የጅምላ…

መንግሥት ይከተለው የነበረውን የ70፡30 የተማሪዎች ምደባ ወደ 55፡45 ቀየረ፡፡ መንግሥት ተማሪዎች ወደ መሠናዶና በሂደትም ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ለምደባ ይሠራበት የነበረውን ለተፈጥሮ ሳይንስ 70 በመቶ እንዲሁም ለማኅበራዊ ሳይንስ 30 በመቶ የምደባ ሥርዓት ለተፈጥሮ ሳይንስ 55 በመቶ እንዲሁም ለማኅበራዊ ሳይንስ 45 በመቶ…

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /ህወሓት/ ያዘጋጀው ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በመቐለ ከተማ የሰማዕታት ሐውልት አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የህወሓት ሊቀመንበር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ነባር ታጋዮች፣ የሃይማኖት መሪዎች እና ከመላ ክልሉ የመጡ የህዝብ…
በጃፓን ኦሎምፒክ ወቅት የጠፋው የአበበ ቢቂላ ቀለበት ከ55 ዓመታት በኋላ ለቤተሰቦቹ ተመለሰ!

በጃፓን ኦሎምፒክ ወቅት የጠፋው የአበበ ቢቂላ ቀለበት ከ55 ዓመታት በኋላ ለቤተሰቦቹ ተመለሰ! እኤአ 1964 በተካሄደው በጃፓን ኦሎምፒክ ወቅት አበባ ቢቂላ የቶኪዮ ማራቶን ውድድርን ባሸነፈበት ውድድር ወቅት የጠፋው ቀለበት ለቤተሰቦቹ ተመለሰ፡፡ የጠፋው የአበበ ቀለበት በወቅቱ በፅዳት ስራ ላይ በነበረች ጃፓናዊት እጅ…