. በአማላይ የሥራ ማስታወቂያዎች መበዝበዛቸውን ስራ ፈላጊዎች ገለፁ . 57 ሕገወጥ ኤጀንሲዎች እና 237 ሕገወጥ ደላሎች ተገኝተዋል . ጠንካራ የህግ ማዕቀፍ እንደሚያስፈልግ ተገልጿል በአዲስ አበባ በየቦታው የሚለጠፉ ህገወጥ የስራ ማስታወቂያዎች ላልተገባ እንግልትና ብዝበዛ እየዳረጋቸው መሆኑን ስራ ፈላጊ ወጣቶች ገለፁ። የሙያ…