የአብን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ክርስቲያን ታደለ ከቂሊንጦ ========================== – “እኔ የታሰርኩት ጎጃሜ ተብዬ አይደለም፤ በለጠ ካሳም የታሰረው ጎንደሬ ተብሎ አይደለም፤ በዚህ ወቅት ሸዋ፣ ወሎ፣ ጎጃም፣ ጎንደር እያለ የጎጥ አጀንዳ የሚያራግብ እሱ ከእኛ አይደለም፤ ወይም በቁሙ የሞተ ነው።”- “ዶ/ር አምባቸው በእኔ…

ሊገባደድ ጥቂት ቀናት በቀሩት የጎርጎሳውያኑ 2019፣ አፍሪካ የዚምባብዌው የቀድሞ መሪ ሮበርት ሙጋቤ፣ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ሰዓረ መኮንን፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቿን ቦጋለች ገብሬ፣ የዚምባብዌው ሙዚቀኛ ኦሊቨር ምቱኩድዚ እንዲሁም ስመ ጥር ፀሃፊያን፣ ሙዚቀኞች፣ ምሁራንን አጥታለች። ቢቢሲ ወደኋላ መለስ ብሎ አህጉሪቷ ያጣቸቻቸውን ታላላቆች…

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመቀነስ በአብሮነትና በሰላም ላይ እየሰራን ነው በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶችን ለመቀነስ በአብሮነትና በሰላም ላይ እየሰሩ መሆናቸውን የሀገር ሽማግሌዎችና የኃይማኖት አባቶች ተናገሩ። በሀገሪቷ ከፍትኛ ትምህርት ተቋማት የሚፈጠሩ ግጭቶች ብዙዎቹ መነሻቸው የጥቂት ግለሰቦች የፖለቲካ ሴራ እንደሆነ…