አደራ የሰጠሃቸው ሰዎች አደራህን በልተዋል ብሎ ለአደራ ሰጪው ሕዝብ መረጃውን ሊያደርስ የሚችለው ሚዲያ ነው፡፡ – አቶ ገመቹ ዱቢሶ፣ የፌዴራል ዋና ኦዲተር

‹‹በተቋማት ላይ የምናየው ችግር ካልተስተካከለና ካልታረመ የመንግሥትን ተዓማኒነት ያጓድላል›› አቶ ገመቹ ዱቢሶ፣ የፌዴራል ዋና ኦዲተር በሪፓርተር ጋዜጣ የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በሕገ መንግሥቱና በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በየዓመቱ በርካታ የፋይናንስና የክዋኔ ኦዲቶችን በማከናወን፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያቀረበና በኦዲት ግኝቶች…

ከሁለት ዓመት በፊት ከደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ የተፈናቀሉ ከአስራ አንድ ሺህ በላይ ነዋሪዎች እስከአሁን ወደ ቀዬያቸው ባለመመለሳቸው በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ ገለጹ። ተፈናቃዮቹ ወደ ቀዬያቸው ለመመለስ ያልቻሉት አሁንም በመንደሩ የታጠቁ ቡድኖች በመኖራቸው እና የወደሙ ቤቶቻቸው መልሰው ባለመሠራታቸው መሆኑን ለዶቼ…