ሰው ከንሰሳ የሚሻለው የሕይወት መመሪያ ስላለው ነው፤ ስለአገር የሚያስብ ደግሞ ከራሱ ከቤተሰቡና ከጎሣው አልፎ የሁሉንም ሕዝብ የጋራ ፍላጎት የማየት መርህ ሊኖረው ይኖረዋል። በክፍተኛ የትምህርት ተቋሞች ከተማርነው ነገር ውስጥ አንዱ ስለፍልስፍና/መርህ/ ነው፡፡ የአውሮፓን፣ እስያን፣ የአፍሪቃን፣ የአሜሪካን፣ ወዘተ ታሪኮች  ወይም ስለነአሪስቶትል፣ ስለነጆን…

ድፍን አንድ አመት!… በህግ ሊያስጠይቀኝ የሚችል ምንም አይነት የወንጀል ድርጊት ባልፈጸምኩበት እና ለክስ የሚያበቃ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ በሌለበት ሁኔታ ለእስር ከተዳረግኩና ፍትህ አገኝ ብዬ ፍርድ ቤት መመላለስ ከጀመርኩ እነሆ ድፍን አንድ አመት ሞላኝ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ፣ አቃቤ ህግ እና ፍርድ ቤት…

DW : የኦሮሞ ፖለቲካ አቀንቃኝ እና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ OMN ዋና ሃላፊ አቶ ጀዋር መሐመድ የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረንስ በምህጻሩ ኦፌኮን በአባልነት መቀላቀላቸውን አስታወቁ። አቶ ጀዋር ዛሬ ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ የአሜሪካን ዜግነታቸውን ለመመለስ በሂደት ላይ እንደሚገኙ አስታውቀው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ…

ማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም ሴቶችን በተደራጀ መንገድ የማታለል ወንጀል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተበራከተ በመምጣቱ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠቆመ፡፡ በጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የተደራጁና ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፍቃዱ ጸጋ እንደገለጹት ከባለፈው አመት ነሀሴ ወር ጀምሮ በተደራጁ አጭበርባሪዎች በፌስቡክና በዋትስአፕ…

‘በሞኝ ቤት ፣ እንግዳ ናኘበት’  ( ከመሳይ ደጀኔ)ታህሳስ 20 2012 ዓ .ም . ባለፉት 28 ዐመታት በወያኔና የኦነግ ጣምራ መንግስት፣ በተለይ በአማራው እና በኢትዮጵያዊነቱ በማይታም ላይ ሁሉ፣ ያልወረደ ግፍ የለም።  መከራና ፍዳው፣ የፋሽስት ጣልያንንም ሆነ የደርግን  ዘመን፣ ‘ምስጋን ይንሳው’ አሰኝቷል።…

ታህሳስ 9 ቀን ከጠገዴ ወረዳ ከብት በመጠበቅ ላይ በነበሩበት ወቅት በታጣቂዎች ከታገቱ 8 ታዳጊዎች መካከል 6ቹ በአጋቾቻቸው መገደላቸው ተነገረ። ታዳጊዎቹ የተገደሉት አጋቾች በአንድ ሰው የጠየቁትን 100ሺህ ብር ወላጆች መክፈል ባለመቻላቸው ነው። ከ8-15 ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙት ታደጊዎች ከጠገዴ ወረዳ ዳውጨና…
በዚህ ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ጠቅላላ ምርጫ ከሌሎች አገሮች ጣልቃ ገብነት የፀዳ እንዲሆን ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የቻይና አምባሳደር አሳሰቡ፡፡

Reporter Amharic በዚህ ዓመት ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ቀጣዩ ጠቅላላ ምርጫ ከሌሎች አገሮች ጣልቃ ገብነት የፀዳ እንዲሆን ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጂያን አሳሰቡ፡፡ አምባሳደሩ በኢትዮጵያ በኩል የተለየ ለውጭ ጣልቃ ገብነት የሚዳርግ ሥጋት ባይኖርም፣ ያደጉ አገሮች በአንድ አገር የውስጥ…