ጃዋር መሀመድ ኦፌኮን መቀላቀሉን ፕ/ር መረረ ጉዲና አረጋገጡ፡፡

ጃዋር መሀመድ ኦፌኮን መቀላቀሉን መረረ ጉዲና (ፕ/ር) አረጋገጡ፡፡ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር መረራ ጉዲና (ፕ/ር) ለአሐዱ ቴሌቪዥን በስልክ እንዳሉት የማኅበረሰብ አንቂውና የመገናኛ ብዙኃን ባለቤቱ ጃዋር ኮንገረሱን ከሰሞኑ ተቀላቅሏል፡፡ ጃዋር ቀድሞውንም የኦፌኮ ደጋፊ እንደነበር ይታወቃል ያሉት መረራ በቀጣይ አብረው በመስራት የተሻለ…

‹‹የአማራ ሕዝብ በአማራነቱ ዋጋ የሚከፍልበት አንዳችም ምክንያት የለም፤ አማራ እንደ ሕዝብ ማንንም አልጨቆነም፤ አልበደለምም፡፡›› አቶ ጎሹ እንዳለማው