በአሁኑ ጊዜ በአገራችን ኢትዮጵያ ትላንት የነበሩትን በጋራ የተሰሩ መልካም ታሪኮቻችንን አብዝተን ከማስተማር ፣ የበፊት ቁርሾዎች ላይ በማተኮራችን፣ ወንድም በወንድሙ ላይ ጨክኖ የብዙ ወገኖች ደም እየፈሰሰ ነው። ብዙዎቸ ተፈናቅለዋል። የዘርና የጎሳ ግጭቶች፣ መቃቃሮችም መጠናቸው እየጨመረ መጥቷል። ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ ሲዳማ፣ ሶማሌ፣…

ጉዳያችን GUDAYACHN ታህሳስ 21/2012 ዓም (ዴሰምበር 31/2019 ዓም) የአራዳ ዘበኛ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያውን የፖሊስ ሥራ ያስተዋወቀች ከተማ ነች።ዘመኑ 1901 ዓም ነበር አዲስ አበባ የመጀመርያውን የፖሊስ ሰራዊት ጥንስስ የአራዳ ዘበኛ በሚል ስም ያደራጀችው።የኢትዮጵያ የፖሊስ ሰራዊት ታሪክ ጥንስስም እዚህ ላይ…

ህገ መንግሥቱንና ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን፣ በኃይል ለማፍረስ በመሞከር ወንጀል ጠርጥሮ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ክስ የመሰረተባቸውን የነአሥር አለቃ መሣፍንት ጥጋቡን የክስ መቃወሚያ ፍርድ ቤቱ በአብዛኛው ሳይቀበለው ቀርቷል።

ከሰፊው ምህዳር ወደ ፓርቲ ጉሮኖ፤ ለምን? ማን ምን ያተራል? ከዚህ ቀደም እስክንድር እና ጃዋር በማህበረሰብ ውስጥ እንደ ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰብ ኢትዮጵያ እንዴት እያስተናገደቻቸው እንዳለ ጽፌ ነበር። እነዚህ ሁለት ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዛሬም በአንድ ርዕስ ሥር ጉዙዋቸውን እንድቃኝ የሚያደርገኝ አጋጣሚ ስለተፈጠረ…