ኢትዮጵያ በ2019 ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት የተደረገላት የገንዘብ የብድር ድጋፍ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እድገት እና ማሻሻያ ተከትሎ እንደሆነ የምጣነኔ ሀብት ምሁራን ይናገራሉ።…

በሞጣ ከተማ አስተዳደር ከታኅሣሥ 10 የእምነት ተቋማት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡  (አብመድ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ አስተዳደር በመስጅዶች፣ ቤተ ክርስቲያን እና ሱቆች ላይ የእሳት ቃጠሎ ተፈጽሟል፤ ንብረቶችም ተዘርፈዋል፡፡ በዚህ ሁኔታ በአግባቡ ኃላፊነታቸውን እንዳልተወጡ የተጠረጠሩ…

ከፍተኛ ቅዝቃዜ ተከስቶ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉ፤ከሶማሌና አፋር ክልሎች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ውይይት ሊያደርጉ መሆኑን እና ሌሎች ዜናዎችንም ይዘን ቀርበናል፡፡…
“የመንግሥት ሰራተኞች በምርጫ የሚወዳደሩ ከሆነ ስራ ይለቃሉ የሚለው የአዋጁን አንቀፅ እጅግ ነውር ነው” ፕ/ር መረራ ጉዲና

“ምርጫ ቦርድ ከጨዋታ ውጭ ሊያደርገን ይፈልጋል” ፕ/ር መረራ ጉዲና ኋላ ቀር በሆነ አገር ከመንግሥት ጋር መካሰስ የትም የሚያደርስ አይደለም። ቂም ይያዝብናል ለቀጣዩ እንቅስቃሴያችን ሁሉ ችግር ይፈጥርብናል BBC Amharic : ከጥቂት ወራት በፊት በፓርላማ የፀደው የምርጫ አዋጅ በተቃዋሚ ፖለቲከኞች ብዙ ተቃውሞዎች…