ግብጽ በአሁኑ አቋሟ የምትቀጥል ከሆነ የታላቁ ህዳሴን ግድብ አሞላል እና አጠቃቀምን በተመለከተ ስምምነት ላይ ለመድረስ ረጅም ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል በዮናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጠቆሙ።

ግብጽ በአሁኑ አቋሟ የምትቀጥል ከሆነ የታላቁ ህዳሴን ግድብ አሞላል እና አጠቃቀምን በተመለከተ ስምምነት ላይ ለመድረስ ረጅም ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል በዮናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጠቆሙ።

ባለፈው ታህሳስ ወር መጀመሪያ በሱዳን ፖሊስ በቁጥጥር የዋሉ ኢትዮጵያዊያን አለመለቀቃቸውን በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ። ኢትዮጵያዊያኑ በቁጥጥር የዋሉት፣ የሀገሩ ፖሊስ በህገ ወጥ በሀገሩ ይኖሩ ነበር ባላቸው የዉጪ ሀገር ዜጎች ላይ ዕርምጃ ሲወስድ ሲሆን፥ በሱዳን ያለው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ከሀገሩ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጋር…

የታላቁ ኅዳሴ ግድብን አስመልክቶ ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን ዋሺንገተን ዲሲ እያካሄዱት ያለው ንግግር አራተኛ ቀኑን ይዟል። ተጨባጭ ሥምምነት ላይ ለመድረስ እየታገሉ ነው ተብሏል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ እንደተነጋገሩ የዋይት ኃዋስ ቤተመንግሥት ባወጣው…