በሕወሃት ተጠርቶ የነበረውና ‹‹የትግራይ ሕዝባዊ ኮንፍረንስ›› የተሰነው ጉባኤ ከተጠናቀቀ በኋላ በክልሉ መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰትና ከህግ አግባብ ውጪ የእስር እርምጃዎች እየተወሰዱ መሆኑን የአረና ትግራይ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ሊቀ መንበር የሆኑት አቶ አብርሃ ደስታ በተለይ ለመረጃ ቲቪ ገለጹ፡፡ እንደ አቶ አብርሃ…
ለዊንዶውስ/Windows-7 or Windows Server 2008/R2 / በማይክሮሶፍት የሚደረግ የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ ድጋፍ ይቋረጣል

ከጥቂት ቀናት በኋላ ለዊንዶውስ/Windows-7/ በማይክሮሶፍት የሚደረግ የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ ድጋፍ ይቋረጣል የዊንዶው-7 አልያም ዊንዶው ሰርቨር Windows 7 or Windows Server 2008/R2 ተጠቃሚ ከሆኑ አሁኑኑ የዊንዶው ምርትዎን ወደ ዊንዶው-10 ማሸጋገር የሚገባዎት ወሳኝ ጊዜ ላይ ይገኛሉ፡፡ ማይክሮሶፍ ለእነዚህ ምርቶች እ.ኤ.አ. ከጃንዋሪ 14…

መንግሥት ገለልተኛ የምጣኔ ሃብት አማካሪዎች ምክር ቤት ሊያቋቁም ነው፡፡ ይህ የምጣኔ ሀብት አማካሪዎች ምክር ቤት በአገሪቱ ምጣኔ ሀብት ዙሪያ ምክረ ሃሳብ የሚያቀርቡ 15 አባላትን ይይዛል፡፡ በዘርፉ ጥልቅ እውቀት ያላቸውን ምሁራን ወደ ምክር ቤቱ ለመሳብም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡…

በኒው ኢንተርቴይመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር ስር በየሳምንቱ እየታተመች የምትወጣው የአዲስ ጊዜ መጽሔት ዝግጅት ክፍል ባልታወቁ አካላት ዝርፍያ እንደተፈጸመበት የዝግጅት ክፍሉ ባልደረቦች ለመረጃ ቲቪ ገልጸዋል፡፡ ዝርፍያው የተፈጸመው ከትናንት ወዲያ ሌሊት ላይ ሲሆን የዝግጅት ክፍሉን በር በመስበር የመረጃ ቋት የያዘውን ኮምፒውተር…