በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፤በጀት እና ፋይናንስ ቋሚ ኮሚቴ በታክሱ  ረቂቅ አዋጁ ይዘት ዙሪያ ከባለደርሻ አካላት ውይይት አድርጋል፡፡

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማሩን ስራ ለማስቀጠል ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የህዝብና አለም አቀፍና ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አለምሸት ተሾመ ዛሬ ለኢዜአ እንደተናገሩት በተቋሙ ዋናው ግቢ በአንደኛ መንፈቅ ዓመት የትምህርት ወቅት ተማሪዎች ጥያቄ አለን በማለት ትምህርቱ በተቆራረጠ ሁኔታ ሲሰጥ ነበር። ትምህርቱ ሳይቆራረጥ…

ስጋታችን……. በሙሉአለም ገ.መድህን ካለንበት ጂኦ-ፖለቲካና ዓለም አቀፍ ድንበር ዘለል ማህበራዊ ንቅናቄዎች የሚነሱ የጸጥታ ስጋቶች አሉብን። እነዚህ ንቅናቄዎች የፈጠሩት ዓለም አቀፍ ስጋት ደግሞ በዋናነት የሚገለጠው በሽብርተኝነትና በኃይማኖት አክራሪነት ከሆነ ሰነባብቷል።በአንድ በኩል ጠንካራ መንግስታት የማይታይበት ክፍለ-አህጉር መሆኑና የአሸባሪና የአክራሪ መረቦች መንቀሳቀሻ መሆኑ…
በቅርቡ ዶ/ር አብይ አለም አቀፉ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ዶ/ር ጌታቸው ጂጊ

እንደሚታወቀው ያለፈው አመት በኢትዮጵያ የተለያዩ ክልሎች በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ከፍተኛ የሆኑ ግጭቶች ተነስተው በዛም የብርካቶች ህይወት ማለፉ እና የአካል ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። በያዝነው አመት ይሻሻላላል የተባለው ይህው ቀውስ ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ ቀላል የማይባል ጉዳት ማድረሱ ተስተውሏል። መነሻውን…
የአማራ ክልል ፈተናዎች እና “ጭምት” አመራሩ ( መስከረም አበራ)

በሃገራችን የብሄረሰቦች ጭቆና ነበር ብሎ የሚያስበው የዘውግ ፖለቲካ ሰልፈኛ የየራሱን ዘውግ ተጨቋኝ አድርጎ ሲያስብ ጨቋኝ ብሎ የሚወስደው ደግሞ የአማራ ዘውግን ነው፡፡ ይህ አማራን ጨቋኝ አድርጎ የመውሰድ እሳቤ የዘውግ ፖለቲከኛን ሁሉ አንድ የሚያደርግ ብያኔ ነው፡፡ ይህ ብያኔ አማራ የተባለን ሰው ሁሉ…
በወሎ ዩኒቨርሲቲ በተቀሰቀሰው ግጭት አንድ ተማሪ መሞቱ ታወቀ።

በወሎ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፉን የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር አስታወቀ። ዛሬ ጠዋት በደሴ ከተማ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ በተቀሰቀሰው ግጭት ከቆሰሉ መካከል አንድ ተማሪ መሞቱን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አባተ አባተ ጌታሁን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። በግጭቱ «ከቆሰሉ ሰዎች…