በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተወሰደ እርምጃ – ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲያችን በተከሰተው አለመረጋጋት የመማር ማስተማር ሂደቱ ሲቆራረጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት በዩኒቨርሲቲው ሰላም እንዲሰፍን፣ ዩኒቨርሲቲው ሲሰራቸው ከቆየው ሰፊ ተግባራት በተጨማሪ ከፌደራል መንግስት የተላኩ ልዑካን በዩኒቨርሲቲያችን ውስጥ ከሚገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የጤና ባለሙያዎች፣ የአስተዳደር…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ EBC : በኤርትራ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኙት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከታህሳስ 17 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሹመዋል። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

“አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ምርጫ መካሄድ አገሪቱን ወደ ነውጥ ማምራት ነው” አቶ ልደቱ አያሌው (ኢፕድ) – አሁን ሀገሪቱ ባለችበት ሁኔታ ምርጫ ማካሄድ የሚያስችላት ሁኔታ ላይ ስላልሆነች ምርጫው መካሄድ የለበትም ሲሉ የኢዴፓ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ልደቱ አያሌው ገለፁ፡፡ እንደ…

በቃሉ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ከሃገር ሊወጡ የነበሩ 62 ህፃናት ተያዙ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በደላሎች ተታለው በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሃገራት ሊወጡ የነበሩ 62 ህፃናት መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል የሥራ…
ኢትዮጵያ በሼሪአ ህግ እንድትመራ እየሰራህ ነው? ጥያቄ እና የዑስታዝ አህመዲን ጀበል ምላሽ

ከአመታት በፊት በስማስማ ይነሳ የነበረው ኢትዮጵያን እንደ ሳውዲ አረቢያ በሼሪሃ ህግ እንድትመራ የሚፈልጉ ሃይሎች አሉ ሲባል እንደነበር ይነገራል ከቅርብ ግዚያት ወዲህ ደግሞ ይህ አጀንዳ በስፋት እየተናፈሰ የሚገኝ ሲሆን ለዚህም ዋነኛ አስፈጻሚዎች ናቸው የሚሏቸውን ግለሰቦች በስም ሲጠቀሱ ይስተዋላል። ከአጼ ሃይለስላሴ ዘመነ…

መንግስት የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የወጪ መጋራት አሰራርን ሊያስቀር መሆኑን አስታወቀ። የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምክር ቤት ጉባኤ የ45ቱም ዪንቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ሚኒስትሯ ፕሮፌሰር ሒሩት ወ/ ማርያም በዚህ ጊዜ እንዳሉት መንግስት ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎች የነጻ ትምህርት አድል ማመቻቸቱ አሁን በየተቋማቱ…

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ቢሮ (State Department) በኢትዮጵያ ያሉ ዜጎቹን “ፓስፖርታችሁን እንዳትሰረቁ ተጠንቀቁ” ብሏል! ቢሮው ለዜጎቹ ዛሬ በኢሜይል እንዳሳወቀው ጉዞ በሚያደርጉበት ወቅት (በተለይ በቦሌ አየር ማረፊያ) ፓስፖርታቸው ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ መክሯል። ለዚህ መነሻ የሆነውም በቅርቡ የተከሰቱ በርከት ያሉ የአሜሪካውያን የፓስፖርት ስርቆቶች…
ኦፌኮ፣ ኦነግ እና ኦብፓ በኢሊሊ ሆቴል ጥምረት መሰረቱ

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ)፣ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር(ኦነግ) እና የኦሮሞብሄራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) ታህሳስ 24 በጥምረት ለመስራት ሲያደርጉ የቆዩትን ድርድር በማገባደድ ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ ዓርብ ከቀትር በኋላ በኢሊሊ ሆቴል ባደረጉት ስምምነት ፓርቲዎቹ የተፈራረሙ ሲሆን የስምምነቱ ዝርዝር ግን ይፋ አልሆነም፡፡…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገሪቱ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ አበረታች የተቋማዊ ለውጥ ስኬቶች መገኘታቸውን ገለጸ፡፡ #ebc #etv #EthiopianBroadcastingCorporation…