ተለያዩ ታሪኮች አንድ ወይም ተመሳሳይ ገፀ ባሕሪ ተላብሶ መጫዎትን፣ «እንደዚያ መሆን አልፈልግም» ትላለች።የተለያዩ ገፀ ባሕሪያትን መስላ-የመሰለችዉን እንደሆነች ያክል አስመስላ መተወኑን ትወዳለች…
ሰባት የህንድ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በባዛሮች ላይ ጥራታቸውና ፈዋሽነታቸው ያልተረጋገጡ የባሕል መድሐኒቶች ሲሸጡ በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰባት የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች በሚሊኒየም አዳራሽና መስቀል አደባባይ ኤግዚቢሽን ማዕከል በፈሳሽ ቅባትና በዱቄት መልክ የተዘጋጁ የባህላዊ መድኃኒቶች ናቸው በማለት ሲያስተዋውቁና ሲሸጡ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ወደ ስምንት ዓይነት በቁጥር 1383…

ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ህወሓት ከብልጽግና ፓርቲ የአላማና የመስመር ልዩነት ያለው በመሆኑ ፓርቲው ጋር ውሀደት እንደማይፈጽም አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በመቐለ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን አስቸኳይ ድርጅታዊ ጉባኤውን ጉባኤ ባለ 8 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቋል፡፡ በማጠቃለያውም ፓርቲው ባወጣው…

ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ታህሳስ 25 ቀን 2012 (01/04/2020) “እውነት እንደ ፀሃይ ናት። ለጊዜው ልትሸፍናት ትችላለህ፤ ግን የትም አትሄድም” ይላል እውቁ ዘፋኝ ኢልቪስ ፕሬስሊ። በሃገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ፤ ከጀሌ እስከ መሪ፤ ሃሰት ሲናገር እና፤ ለሃሰት ቆሞ ሽንጡን ይዞ ሲከራከር አይተናል። የሌባ…

Sheger FM : ማየት ቢሳናቸውም ግን እሳት አቀጣጥለው ምግብ ይሰራሉ፣ ቡና ያፈላሉ፡፡ ከምፅዋት ያገኙትን ገንዘብ አጠራቅመው የቁም ተዝካራቸውን ደግሰው ለነዳያን ያበሉት እማሆይ ፀሐይነሽ ኃይሉ ፀሎት እና ምክራቸው ሰላም ነው።በጦርነት እና በሕመም 5 ልጆቻቸውን ያጡት የጨው በረንዳዋ እማሆይ ፀሐይነሽ ኃይሉ ዓይኖቻቸውን…
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚደርሰውን ግጭትና አለመረጋጋት ሕዝቡ መንግሥት ላይ እምነት እንዲያጣ የተደረገ የፖለቲካ ሴራ መሆኑ ታወቀ

በ440 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ በዩኒቨርሲቲዎች በተፈጠረው ችግር የታገቱ ተማሪዎች ስለመኖራቸው መረጃ እንደሌለው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ 170 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከአንድ ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ ከትምህርት ገበታ ማገዱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…