(የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ ፮ ቁጥር ፩) 50በ60 ያረጠ ፖለቲካ። ከሥርጉተ©ሥላሴ Sergute©Selassie ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ 06.01.2020 እፍታ። ወይ ጉድ ሦስት ዜሮ እኛን ቁጭ አደርገው ወደ 20 ተሸጋገሩ። ግርም ይላል። ከመቼው 2020 እንደ ተደረሰ። ግን ቅኔዎቹ የአገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ? የትውልድ የሃሳብ ብከነት…

ፍቅርና መተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የገናን በዓል ስናከብር ችግረኛና አቅመ ደካማ ወገኖችን በማሰብ ለሀገር ሰላምና አንድነት በጋራ በመቆም እንዲሆን የተለያዩ የሐይማኖት አባቶች አስታወቁ፡፡ ነገ የሚከበረውን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያንና የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን የኃይማኖት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች ማሟላት ያሉባቸው ግዴታዎች መመርያ አጸደቀ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቦርዱ ተመዝግበው የሚገኙ የአገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች (በአዋጅ ቁ. 1162/2011 መሰረት) ማሟላት ያሉባቸው ግዴታዎች መመርያ አጸደቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 በተሰጠው…
የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ባለሀብቶችን ወቀሱ፡፡

Oromia president blames investor for disrupting the region የኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ በክልሉ ውስጥ በተለያዩ መስክ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ወቀሱ፡፡ እናንተ ባስለመዳችሁት ጉቦ የተነሳ፤ በመንግስት መዋቅር ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞቸ እና ኃላፊዎችን አዝዘን ሥራ ማሰራት አልቻልንም ብለዋል፡፡ Deputy President…
የልደት በዓል ስናከብር የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳትና ለሀገር ሰላም በጋራ በመቆም ሊሆን ይገባል – የኃይማኖት አባቶች

የፍቅርና መተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የልደት በዓል ስናከብር፣ የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳትና ለሀገር ሰላም በጋራ በመቆም ሊሆን ይገባል – የኃይማኖት አባቶች ፍቅርና መተሳሰብ ተምሳሌት የሆነውን የገናን በዓል ስናከብር ችግረኛና አቅመ ደካማ ወገኖችን በማሰብ ለሀገር ሰላምና አንድነት በጋራ በመቆም እንዲሆን የተለያዩ የሐይማኖት አባቶች…