መረራ – ሲያልቅ እጅ ሰጡ!! ኦነግን ይዞት በነበረው አቋም አማካይነት ፍጹም እንደማይነሳ አድርገው የቀጠቀጡት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ናቸው። “ኦሮሞ ግንድ እንጂ ቅርንጫፍ አይደለም ” ሲሉም የኦሮሞን አካታችነትና ታላቅ ሕዝብነት በማስረገጥ የጎጥ ፖለቲካ ረብ የለሽ መሆኑንን በጥናት አስደግፈው ኦነግን ያኮሰሱት መረራ፤…

ኢትዮጵያዊያን የክርስትና ዕምነት አማኞች የገና በዓልን ሲያከብሩ፣ ስለሀገሪቱ እና ህዝቦቿ ሰላም እንዲያስቡ እና እንዲተጉ የሃይማኖት አባቶች መልዕክት አስተላለፉ።  መቀመጫቸውን እዚህ ዩናይት ስቴትስ ውስጥ ያደረጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስትያን እና የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን አባቶች የእየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት…

በዩናይትድ ስቴትስ የድሮን ጥቃት በተገደሉት የኢራኑ ወታደራዊ አዛዥ ቃሲም ሱሌይማኒ ዛሬ ማክሰኞ በተከናወነው የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ቢያንስ አርባ የሚሆኑ ሰዎች ተረጋግጠው መሞታቸውን እና ሌሎች ከሁለት መቶ በላይ መጎዳታቸውን የኢራን መንግሥት የዜና ማሰራጫዎች ዘግበዋል።