ከለውጡ ሾፌሮች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ ለማ መገርሳ የሽግግሩ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆኑ ጃዋር መሐመድ አጥብቆ ሲከራረከር ነበር። አቶ ለማ የፌዴራል ፓርላማ ተወካይ ባለመሆናቸው እርሳቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር እንዳይሆኑ የሚከለክላቸው መሆኑ የታወቀ ቢሆንም በወቅቱ ግን ጃዋር ከጓደኞቹ እነ ሕዝቅኤል ገቢሣ ጋር…

Ethiopia: Wektawi Gudayoch on Mereja TV – 9 January 2020 Ethiopian current affairs analysis — Subscribe to Mereja TV Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL Get the latest news and information about #Ethiopia and Ethiopians from #Mereja For inquir…

አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ዓቃቤ ህግ ለመሰረተባቸው ክስ የመከላከያ ማስረጃ በዛሬው ዕለት አቅርበዋል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ህዳር 24 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት አቶ በረከት… The post አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ለተመሰረተባቸው…

Reading Time: < 1 minute የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ከዚህ ቀደም ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ስብሰባ የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ለዝርዝር እይታ… The post ምክር ቤቱ የጦር…

Reading Time: 4 minutes ለህወሀት ምንም ዓይነት ትርፍ እንደሌለው ግልጽ ነው። ህወሀት በትረ ሙሴው ተነጥቋል። ብኩርናውን አጥቷል። ሞገሱ ከተገፈፈ ሰንብቷል። የጃጀ፡ የገረጀፈ፡ ትንፋሹ የሚቆራረጥበት፡ በሞት ሰረገላ ላይ ሆኖ ወደ መቃብሩ የሚያዘግም፡ በአጭሩ ዘመኑ ያበቃው… The post የህወሀትን ውሳኔ ትርፍና ኪሳራውን…

Reading Time: 4 minutes ብዝሃነት በራሱ ችግር አይደለም፣ እንደ ህንድ ያሉ መድብለ-ዘውግ እና ባለ ብዙ ሃይማኖት ሃገራት በዓለም ግዙፉን የዲሞክራሲ ስርዓት መገንባት ችለዋል። በሌላ በኩል በሃይማኖትም ሆነ በቋንቋ አለመለያየት ለአንድነት ዋስትና አይሆንም። በሶማሌ ጎረቤቶቻችን የሆንዉን ላስተዋለ ይህን… The post ስኬታማ ፌደራሊዝም በመድብለ-ዘውግ ማሕበረሰብ፣…

Reading Time: 6 minutes  የልጆች  ዕቃ ዕቃ ጫዎታ ይመሥላል የኢትዮጵያ    ፓለታካ።እንደምታውቁት የልጆች ጫዎታ አሥሬ ይፈርሳል።ዳቦም አሥሬ ይቆረሳል።የውሸት ዳቦ…የውሸት ቆሎ…የውሸት እንጀራ እና ወጥ ወዘተ።በልጆች ጫወታ ሁሉ ነገር  በሽ በሽ ነው።በምናብ የማይፈጠር  የሚበላ እና የሚጣጣ… The post ፖለቲካችን ከዕቃ፣ዕቃ፣ጫወታ የሚላቀቀው ፍትህ…