በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ጸብ ሕይወት አጠፋ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ ጸብ የአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፉን ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። ትናንት ምሽት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በተከሰተው ጸብ የአንደኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ ሕይወት ማለፉን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አየለ አዳቶ…

The House votes to restrain Trump’s ability to use military action against Iran without congressional approval https://cnn.it/39T6c65 የአሜሪካ ሴኔት ትራምፕ በኢራን ላይ የሚያራምዱትን ጦርነት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ የሚገድብ ዉሳኔ አሳለፈ፡፡ ሴኔቱ ዉሳኔዉን ያሳለፈዉ ትራምፕ ወደ ጦርነት ላለመግባታቸዉ ዋስትና እና እምነት በማጣቱ…

ከዩንቨርሲቲ ፕሬዘዳንቶች ጀምሮ በግጭት በተሳተፉ ተማሪዎችና ሰራተኞች ላይ የሚወሰዱት እርምጃዎች እንደሚቀጥሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለኢትዬ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በዩኒቨርሲቲዎች ሰላማዊ የመማር ማስተማር ስራ እንዳይኖር ተሳትፎ ባደረጉ ተማሪዎችና ሰራተኞች ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የሚወስዱት አስተዳደራዊ እርምጃ ተጠናክሮ…
ኢትዮጵያ አሃዳዊነትን ላትመልስ ሸኝታዋለች፣ ይህ ዓይነቱ ስርዓት ሊታሰብ አይችልም። –  አቶ ንጉሱ ጥላሁን

ኢዜአ ፤ ብልጽግና ፓርቲ “የቆመባቸው ምሰሶዎች ፌዴራሊዝሙን የሚጠብቁና የሚንከባከቡ ናቸው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬቴሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ገለጹ። አቶ ንጉስ ሰሞኑን እንደገለጹት የብልጽግና ፓርቲ ግብ የኢትዮጵያዊያን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ፣ እንዲሁም ባህላዊ፣ ስነ አእምሮአዊና ስነ ልቦናዊ ሁኔታን…

የደህንነት ቀበቶ በሌላቸው ተሽክርካሪዎች ላይ ቅጣት የሚጥለው መመሪያ የተሽከርካሪውን ዕድሜና የአሽከርካሪውን የኑሮ ደረጃ ያላገናዘበ ነው ሲሉ አንዳንድ የአዲስ አበባ አሽከርካሪዎች ቅሬታ አቀረቡ። የአዲስ አበባ መንግድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በበኩሉ ከዛሬ ጥር 1 ጀምሮ የተሳፋሪዎች የደህንነት ቀበቶ የሌላቸው ተሽክርካሪዎችን መቅጣት እንደሚጀምር…
የሀረማያ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የጠሩትብሔር ተኮር ሰልፍ ከጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ፈጥሯል።

DW : ከሰሞኑ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሰላምን ለማስፈን ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ እየተነገረ ነው። ጥቂት የማይባሉ ዩኒቨርሲቲዎችም በየግቢያቸው የመማር ማስተማሩን ሂደት ያስተጓጎሉ እና ለማደናቀፍ የሞከሩ ያሏቸውን ተማሪዎች፤ መምህራን እና የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ላይ እስከማገድ እና ከሥራ ማሰናበት የደረሰ ርምጃ ወስደዋል። ይህ በእንዲህ እንዳለ…
ኢትዮጵያ ግብጽ የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ያቀረበችውን አዲስ ሐሳብ አልቀበለም አለች

ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ሲያካሂዱት የቆዩት የሶስትዮሽ ውይይት ያለስምምነት ተጠናቋል። Egypt made proposals, but no agreement reached with Ethiopia over GERD: Ministry —  Ahram Online የሶስትዮሽ ውይይቱ መጠናቀቁን ተከትሎ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር…