በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ህይወት ያጠፋው ተማሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

ድርጊቱ በቀን 30/4/2012 ዓ.ም ምሽት 4 ሰዓት አካባቢ የተፈፀመ መሆኑን የገለፁት ኮለኔል ሮዳሞ ኪአ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ ናቸው፡፡ በሀዋሳ ዩኒቭርስቲ ተማሪ በሆኑ ሁለት ግለሰቦች መካከል በግል ፀብ በተፈጠረው በዚህ ግጭት የአንደኛ ዓመት የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪ…

“ወቅቱን የጠበቀ ምርጫ ካላካሄድን በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚኖረን እይታ መጥፎ ይሆናል፤ በህዝቡ አመኔታን ያተረፈ ምርጫ ማካሄድ ግድ ይላል።” የፖለቲካ ምሁራን…

የአሜሪካ ኮንግረስ የውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ ፕሬዝደንት ትረምፕ ትናንት በኖቤል ሽልማት ዙርያ የሰጡትን አስተያየት ተከትሎ “ትረምፕ ግራ ገብቷቸዋል” ብሏል! ኮሚቴው በትዊተር ገፁ ላይ እንዳሰፈረው ጠ/ሚር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን የወሰዱት በአፍሪካ ቀንድ ሰላም ለማምጣት ላደረጉት ጥረት እንጂ በህዳሴ ግድብ ዙርያ ሲደረግ…