ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ    ጥር 2 ቀን 2012 (01/11/2020) “ሰበብህን ቆጥበው፤ ጊዜ የማግኘት ጉዳይ ሳይሆን፤ ጊዜ የመስጠት ጉዳይ ነው፤ ላንተ በጣም አስፈላጊ ከሆነ፤ ጊዜ ስጥ”።     ያልታወቀ ሰው ከተናገረው የተወሰደ፡፡ በሃገራችን የፖለቲካ ጉዳይ፤ በተለይም ኢሕአዲግ ሥልጣን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ፤ ምርጫ አወዛጋቢ ያልሆነበት…

“የፕሬዝደንት ትረምፕ ጉዳይ መሄድ ያለበት ወደ ኖቤል ሽልማት ኮሚቴ ነው። ቅሬታ ካላቸው ቅሬታቸው መላክ ያለበት ወደ ኢትዮጵያ ሳይሆን ወደ ኦስሎ ነው።”— ጠ/ሚር አብይ አህመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ በጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት የተናገሩት Video: AFP via Elias Meseret

ዩኒቨርስቲዎቻችን፦ ከስርዓት ለውጥ ወደ ነውጥ ማዕከልነት ዩኒቨርስቲዎቻችንን ከስርዓት ለውጥ ወደ ነውጥ ማዕከልነት የተቀየሩበት ምክንያት ምንድነው? ከችግሩ በስተጀርባ ያለው ስውር እጅ የማን ነው? ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት መወሰድ ያለበት የመፍትሔ እርምጃስ ምንድነው? ባለፉት አራት አመታት በዩኒቨርስቲዎቻችን ውስጥ እየታየ ያለውን የለውጥ እና ነውጥ…
ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያንና ግብፅን እንድትሸመግል ጠ/ሚ አብይ ጠየቁ

South Africa willing to facilitate dialogue between Ethiopia, Egypt over GERD Nile project ጠ/ሚር አብይ አህመድ ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያንና ግብፅን እንድትሸመግል ጠየቁ በደቡብ አፍሪካ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚሩ ዛሬ የሀገሪቱን ፕሬዝደንት ሳይሪል ራማፎዛን ሲያገኙ ሁለቱ ሀገራት በህዳሴ ግድብ ዙርያ ያላቸውን…

‹‹ተለቀቁ ሲባል በመገናኛ ብዙኃን ከመስማታችን የተለዬ ነገር አልሰማንም፡፡›› የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታጋች ተማሪዎች ወላጆች በታጋቾች ቁጥጥር ሥር ከነበሩ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል 21 ትናንት መለቀቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ አብመድ ዛሬ ወደ ታጋች ቤተሰቦች ደውሎ ከልጆቻቸው ጋር በስልክ መገናኘት…

DW : በዚህ አመት ይካሔዳል ተብሎ በሚጠበቀው የኢትዮጵያ ምርጫ የአገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ፈተና ሊሆኑ እንደሚችሉ ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ምርጫው በመጪው ግንቦት አሊያም ሰኔ ወር ሊካሔድ እንደሚችል ጠቁመዋል። በደቡብ አፍሪካ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት ጠቅላይ ምኒስትሩ ከፕሬዝዳንት ሲሪል…

ኢንተርናሽናል ሪስኪዩ ኮሚቴ የተባለው አለማቀፍ ተቋም በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2020 የእርስ በእርስ ግጭትና የተፈጥሮ አደጋዎችን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ይፈጠርባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የአለማችን አገራትን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ተቋሙ የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የእርስ በእርስ ግጭትና የተፈጥሮ አደጋዎችን ጨምሮ በአገራት…

ገዛኸኝ ነብሮን ለማሥረሳት ?! ገዛኸኝ ነብሮ የተገደለው ለኢትዮጵያውያን ክብርና ነፃነት ነበር ! … *****//*****//***** ገዛኸኝ ነብሮ በሰለጠነ ቅጥረኛ ደቡብ አፍሪካ (ጆሃንስበርግ) ውስጥ ከተገደለ ሁለት ዓመቱ ሊመጣ ጥቂት ወራት ብቻ ቀሩት ! ነብሮን ለማስረሳት እየተደረገ ያለው ነገር ግን በእጅጉ የሚያስቆጭ ነው።…
ፖሊስ ጫና አላደረገብንም ! – የኢንተር-ኮንቲኔንታል ሆቴል ስራ አስኪያጅ

ከኢንተር-ኮንቲኔንታል ሆቴል እና ከእስክንድር ነጋ ተጨማሪ መረጃ! “የሙዚቃ መሳርያ ያለበት የዩኒቨርሲቲ ምርቃት ፕሮግራም እንዲሁም የእነ እስክንድር ፕሮግራም አጠገብ ለአጠገብ ባሉ የአዳራሽ ክፍሎች ተገጣጥሞብን ነበር። የዩኒቨርሲቲው ፕሮግራም ቀደም ብሎ የተያዘ የነበረ ሲሆን ይሄኛው ግን በሁዋላ ላይ የተያዘ ነበር፣ እርግጥ ሁለቱንም አንድ…