የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን መቀመጫ በሆነችው ቫቲካን የሚገኘው የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ-ክርስቲያን ጳጳሳዊ ኮሌጅ 100ኛ አመት ተከበረ። ከኢትዮጵያና ከኤርትራ የተጓዙ ጳጳሳት፤ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዘነቡ ታደሰና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። ይኸው የጳጳሳት ማሰልጠኛ ኮሌጅ የተመሠረተው በጎርጎሮሳዊው 1919 ዓ.ም. ነበር…

ክሮከር ጄኔቭ ዉስጥ የኢራኑ ወጣት ጄኔራል ቃሲም ሱሌይማኒይ ከላኳቸዉ የቴሕራን ባለስልጣናት ጋር የአፍቃኒስታኑን አክራሪ ገዢ ፓርቲ ታሊባንን እና አልቃኢዳን በጋራ ለማጥፋት ተስማምተዉ ተመለሱ።የአሜሪካ ጦር በጄኔራል ሱሌማንይ ትዕዛዝ ከኢራን በሚንቆረቆርለት መረጃ እየታገዘ የአልቃኢዳና የታሊባን ስልታዊ ይዞታዎችን ያወድመዉ ያዘ።…
ታሪክ ትምህርት ቤት እንጂ እስር ቤት መሆን የለበትም

ታሪክ ትምህርት ቤት እንጂ እስር ቤት መሆን የለበትም **** የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ወርሐዊ የሕዝብ የውይይት መድረክ ዝግጅቱን በሁለቱ የአዲስ አበባ ጉምቱ ምሁራን በፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ‘የኢትዮጵያ ታሪክ አጻጻፍ ዕድገትና ተግዳሮት’ በሚል ርዕስ አቅራቢነትና በፕሮፌሰር ሽፈራው በቀለ የመድረክ መሪነት አካሂዷል። ውይይቱ…
ከፍተኛ ስጋት ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ለመጀመሪያ ግዜ ቅናሽ አሳየ

ከፍተኛ ስጋት ውስጥ የገባው የኢትዮጵያ የውጭ ብድር ለመጀመሪያ ግዜ ቅናሽ አሳየ በቅርቡ ይፋ የተደረገው የገንዘብ ሚኒስቴር የብድር ማሳወቂያ ሰነድ የኢትዮጵያ የውጭ ብድር በህሪውን በመቀየር ከማደግ ይልቅ ቅናሽ አሳይቷል፡፡ የቀዳሚውን ግዜ ከ2012 በጀት አመት የመጀመሪያ እሩብ አመት ጋር በማነፃጸር ይፋ የተደረገው…
ሰበር ዜና፦ የገዛኸኝ ነብሮ ቤተሰቦች የክብር ሽልማት ተበረከተላቸው

የገዛኸኝ ነብሮ ቤተሰብ ትናንት በተካሄደው የቀድሞው አየር ወለድ አመታዊ ክብረ በአል ላይ የታጋዩ ምስል ያለበት የክብር መታሰቢያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ የነብሮ ቤተሰቦች ሽልማቱን ሲረከቡ የገዛኸኝ ነብሮ በሰለጠነ ቅጥረኛ ደቡብ አፍሪካ (ጆሃንስበርግ) ውስጥ ከተገደለ ሁለት ዓመቱ ሊመጣ ጥቂት ወራት ብቻ የቀሩት ሲሆን…