“ቀኑ መልስ ይሁን!” የሚለው ዜማ ኤሊዛቤጥ ፓተርሰን የምትባል አንዲት የማውቃት በእጅጉ መንፈሳዊ የሆነች ሴት ናት መነሻዋ። የአምላክን አመላካችነት ከልቧ በመሻት በምታደርሰው የማለዳ ፀሎቷ እና ቀኑን በምትቀበልበት ዕምነቷ ትታወቃለች።..”…
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ግቢውን የለቀቁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ አሳሰበ

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ግቢውን የለቀቁ ተማሪዎች በአስቸኳይ እንዲመለሱ አሳሰበ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ «በአገሪቱ የተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በተፈጠሩ አለመረጋጋቶች» በራሳቸው ምክንያት ግቢዎችን ለቀዋል ያላቸው ተማሪዎች «በአስቸኳይ ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመልሰው ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ» ሲል አሳሰበ። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሰሞኑን በጉዳዩ…
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል መካኖችን ለመጀመሪያ ጊዜ ልጅ አስታቀፈ።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ መካኖችን ለመጀመሪያ ጊዜ ልጅ አስታቀፈ። በመካንነት ሕክምና ማእከል ህክምናቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ጥንዶች በ`intro vitro fertilization’ ህክምና ልጅ ማግኘት ችለዋል፡፡ ጥንዶቹ ለሰባት ዓመታት በጋብቻ ሲኖሩ ልጅ ማፍራት አልቻሉም ነበር፡፡ እነዚህ ባልና ሚስት የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል…
በአገር መከላከያ ሰራዊት የተፈጠረው ከፍተኛ አለመግባባት መንስኤዎች ይፋ ወጡ

በአገር መከላከያ ሰራዊት የተፈጠረው ከፍተኛ አለመግባባት መንስኤዎች ይፋ ወጡ (ቪዲዮውን ከታች ያገኙታል) 360 ሚድያ ላይ በመከላከያ ሰራዊት የአገርን ጥቅም የሚጎዳ ተግባር እየተፈፀመ እንዳለ ጥልቅና በበቂ ሰነድ የተደገፈ መረጃ እንደደረሰው ዘግቧል፡፡ መሰረታዊ የአገርን ደህንነት ሊጎዱ የሚችሉ መረጃዎችን ከመግለፅ የተቆጠበው ሚድያው በመከላከያ…

ኤርትራ አንድ የሳውዲ ባለስልጣን በኢትዮ-ኤርትራ የእርቅ ሂደት ላይ የሰጡትን አስተያየት አጣጥላለች! የሳውዲ አረቢያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር አህመድ ቢን አብዱል አዚዝ ካታን ከአሽራቅ አል-አስዋት ሚድያ ጋር በነበራቸው ቆይታ “ሳውዲ አረቢያ በአፍሪካ ቀንድ ያደረገችው ተሳትፎ ውጤት እያመጣ ነው። የመጀመርያው ውጤት ደግሞ በኢትዮጵያ…
ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች በመንግሥት እጅ ናቸው ማለት ምን ማለት ነው ???

ከእገታው የተለቀቁት ተማሪዎች በመንግሥት እጅ ናቸው ማለት ምን ማለት ነው ??? … መንግስት ወዴት እያመራ ነው ??? የመንግስት ባለስልጣናት መቀባጠርና ማደናገር አሁንም ቀጥሏል። የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ እንዳለው የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደር እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ከእገታው የተለቀቁት…
ኢትዮጵያና ግብፅ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባት ዙሪያ ሊግባቡ የቻሉ አይመስልም – ወደየት ያመራ ይሆን?

BBC Amharic : ኢትዮጵያና ግብፅ በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባት ዙሪያ ሊግባቡ የቻሉ አይመስልም። የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ከትናንት ጀምሮ በዋሽንግተን ዲሲ ተገናኝተው እየመከሩ ይገኛሉ። አራት የቴክኒክ ውይይቶችን አድርገው ከመግባባት ላይ ሊደርሱ ያልቻሉት ኢትዮጵያና ግብፅ ዛሬ የመጨረሻውን ውይይት…
የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ጋዜጠኞች በአሶሳ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

BBC Amharic : ሁለት የትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ጋዜጠኞች ለሥራ ባቀኑበት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለእስር መዳረጋቸውን ኤጀንሲው አስታውቋል። ለእስር የተዳረጉት የአማርኛ ክፍል ባልደረቦች ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ እና የካሜራ ባለሙያው በኃይሉ ውቤ መሆናቸውን ኤጀንሲው ገልጿል። ኤጀንሲው በአሶሳ ከተማ በሚካሄደው…

ፍርድ ቤቱ የእነ አቶ በረከት ስምዖንን የመከላከያ ምስክሮች ቃል ማድመጥ ጀመረ (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የእነ አቶ በረከት ስምዖንን የመከላከያ ምስክሮች ቃል ማድመጥ ጀምሯል። ፍርድ ቤቱ ታህሳስ 30 ቀን 2012 በዋለው ችሎት ዓቃቤ ህግ አቶ በረከት ስምኦንና አቶ…

Mengistu Musie የተማሩ የኦሮሞ ምሁራንማደናቆር ወይንስ መደንቆር? እና የዶክተር መረራ የቁመትልክ ስልጣን በመንግስቱ ሙሴ ኢትዮጵያዊው ማነው? የሚል ጽሁፍ በ 1960 ወቹ መጀመሪያ ያቀረቡት የያኔ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ ተማሪ በየካቲት አብዮት ማግስት መጀመሪያ መኢሶን ኋላ ኦነግ ሆነው ዘመናቸውን ኖረዋል። ያነን መጣጥፍ…