ለጣና በለስ የስኳር ፋብሪካዎችና የሸንኮራ አገዳ ልማት በጃዊ ወረዳ ከ50 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ ከ4 ሺሕ በላይ አባወራዎች እንዲነሱ ከተደረገ ስምንት አመታት ተቆጠሩ። በቦታው ከታቀዱ ሶስት ፋብሪካዎች በግንባታ ላይ የሚገኘው አንድ ብቻ ሲሆን ለስኳር የለማ የሸንኮራ አገዳ ተቃጥሏል። ገበሬዎች የተሰጣቸው…

የአሜሪካኑ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢትዮጵያን የግብጽንና የሱዳንን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮችና የውሃ ሃብት ልማት ሚኒስትሮችን በቢሯቸው ተቀብለው ማነጋገራቸው ተሰምቷል።ቀጣዩ ድርድርና ውይይት ወደ ደቡብ አፍሪካ ሊዞር ይችላል የሚሉ ዘገባዎች ከግብጽ እየተሰሙ ነው። Minilik Salsawi የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው እንግሊዘኛ ስለማይናገሩ የውይይቱን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስተዳደር የሚያደርስባቸው የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት መባባሱን ሠራተኞች ተናገሩ

“አየር መንገዱ የመብት ጥሰት እያደረሰብን ነው” የድርጅቱ ሠራተኞች “ክሱ የድርጅቱን ስም ለማጠልሸት የሚደረግ ጥረት ነው” አየር መንገዱ ****************************************************************** (ኢ.ፕ.ድ) አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አስተዳደር የሚያደርስባቸው የሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥሰት መባባሱን ሠራተኞች ተናገሩ:: አየር መንገዱ በበኩሉ ተቋሙ በጥብቅ ሥነ-ምግባር…
በምዕራብ ኦሮሚያ እየተከናወነ ስላለው ጉዳይ የኦነግ ጦር አዛዥ ኩምሳ ዲሪባ (ጃል መሮ) ማብራሪያ ሰጠ

BBC Amharic : በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አራት ዞኖች የስልክ እና ኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጦ እንደሚገኝ ይታወቃል። በአራቱም የወለጋ ዞኖች ማለትም፤ ቄለም ወለጋ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ፣ ምዕራብ ወለጋና ምስራቅ ወለጋ የኢንተርኔት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ የተቋረጠ ሲሆን፤ የስልክ አገልግሎት የሌለባቸው ደግሞ ምዕራብ ወለጋና…
የምርጫ ቅስቀሳ የጀመሩ ፓርቲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ

የምርጫ ቅስቀሳ የጀመሩ ፓርቲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ በአሁኑ ወቅት የምርጫ ቅስቀሳ የጀመሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ። ቦርዱ ዘንድሮ በሚካሄደው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ዛሬ በአዲስ አበ እየተወያየ…
በእርጥብ ሳራቸው ሰላምን ያወጁ የጋሞ አባቶችና ወጣቶች ከአርባ ምንጭ በመነሳት ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ጀመሩ

የጋሞ አባቶችና ወጣቶች ከአርባ ምንጭ በመነሳት ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ጀመሩ  (ኤፍ ቢ ሲ) በእርጥብ ሳራቸው ሰላምን ያወጁ የጋሞ አባቶች እና ወጣቶች ወደ ጎንደር የሚያደርጉትን የአብሮነትና የሰላም ጉዞ ከአርባ ምንጭ ጀምረዋል፡፡ ጉዞው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 14 ቀን…