አቶ አብዬ ካሣሁን – የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት፤  በአማራ ክልል ለሚገኙ የሕግ ባለሙያዎች እየተሰጡ ስላሉ ስልጠናዎች፣ የፍትሕ እጦትና መጉላላትን ለመቅረፍ እየተካሄዱ ስላሉ ጥረቶችና የተጠያቂነት ሂደትን አስመልክተው ይናገራሉ።

ከህዳር 5-6 /2012 ዓ/ም በአዲስ አበባ፣ ከህዳር 22-23/2012  በካይሮ ፣ከታህሳስ 12-13/2012 በካርቱም  ፣ እንዲሁም ከጥር 4/2012 እስከ ጥር 6/2012 ድረስ በዋሺንግተን ዲሲ የተደረጉት እና ታላቁ የህዳሴ ግድብን የተመለከቱ ድርድሮች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስጠበቁ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው ተናግረዋል።

“በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ የሚያነጣጥር ጥቃት እየተፈጸመ በመሆኑ ተማሪዎች በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሊመደቡ ይገባል።” ከታጋቾች ያመለጠችው ተማሪ…

የኢትዮጵያ፣ የግብጽ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ የውሃ ሃብት ሚኒስትሮች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 13 እስከ 15 ቀን 2020 በዋሽንግተን ዲሲ ሲያካሂዱት የነበረው ውይይት ከተጠናቀቀ በኋላ የኢትዮጵያን አቋም አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ…
መቐለ ሽረ ሑመራ መንገድ በህዝብ ተቃውሞ ተዘጋ።

 መቐለ ሽረ ሑመራ መንገድ በህዝብ ተቃውሞ ተዘጋ። የዓዲ ነብርኢድ ከተማና ኣከባቢዋ ህዝብ የወረዳነት ጥያቄና ሌሎች የፍትህና ዲሞክራሲ ጥያቄዎቻችን መልስ ሊያገኙ ኣልቻሉም በማለት መቐለ ሽረ ሑመራ መንገድ ዘግተዋል። የጀግናው ሜጀር ጀነራል ሓየሎም ኣርኣያ የትውልድ ስፍራ የሆነው ሽረ ዓዲ ነብርኢድ ህዝብ ትእግስቱ…